በድሬዳዋ የተጀመረውን የኮሪደር ልማት ስራን በማስፋፋት እና በማሳመር ድጋፍ እያደረግን ነው… የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች
በድሬዳዋ የተጀመረው የኮሪደር ልማት ስራ የከተማዋን አዲስ ገጽታ በመቀየር ለነዎሪዎቿ ምቹ እንድትሆን ማስቻሉን ያየንበት እና የተጀመረው የኮሪደር ልማት ስራን በማስፋፋት እና በማሳመር ድጋፍ እያደረግን ነው ሲሉ የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። እየተሰሩ ያሉት የኮሪደር ልማት ስራዎች የከተማዋ ዳግም ውልደት የፈጠሩ መሆናቸውንም ተናግረዋል። የኮሪደር ልማት ነዋሪዎችን ተጠቃሚ በማድረጉ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የድርሻቸውን እንደሚወጡም ገልጸዋል። የድሬዳዋ የወጣቶች እና ስፖርት…


