direcom

20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ቀን በአስተዳደሩ በተለያዮ መርሃ ግብሮች በድምቀት ይከበራል”

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን በዓሉ “ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሀሳብ እንደሚከበር ተገልጿል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን በዛሬው እለት ለሚዲያ አካላት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቁት የዘንድሮ የብሔር ብሔረሰቦች ቀን ሲከበር ሀገራችን በብዙ ስኬቶች ውስጥ ሆና የምታከብረው መሆኑ ትልቅ ትርጉም የሚሰጠው መሆኑን…

Read More

ግባችን ሥራ መፍጠር፣ ዕድልን ማስፋት እና የሕዝባችንን አቅም የሚያንፀባርቅ ኢኮኖሚ መገንባት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በ5 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባ ዘመናዊ የበቆሎ ማቀነባበሪያ እና የምግብ ማምረቻ ሥራ አስጀምረዋል። ብራውን ፉድስ የተሰኘው ዘመናዊ የበቆሎ ማቀነባበሪያ እና የምግብ ማምረቻ ከበቆሎ፤ ቦሎ፣ ሽምብራ እና ሌሎች እህሎች ቅይጥ ምግቦችን አዘጋጅቶ ለምግብ፣ ለመጠጥ እና ለእንሰሳት መኖ ኢንዱስትሪዎች የሚያቀርብ ነው። በሥራ ማስጀመሪያው ላይ ንግግር…

Read More

Akkaataa Fayyadamummaafi Suphaa Konkolaattota Elektirikiirratti Fayyadamtoota Leenjisuun Barbaachisa Ta’uun Ibsame.

Dhaabbanni Tajaajila Konkolaataa Elektirikaa “SWIFT” Dandeettii Bu’uraa Akkaataa Suphaafi Konkolaachisummaarratti Maammiltootaafi Qoodafudhattootaaf Leenjii Ogummaa Kenne. Hojigaggeessaa dhaabbatichaa kan ta’an Obbo Buruk Ashabbir tajaajilli geejjibaa SWFT rakkoolee geejjibaa bulchinsatti .update furuu bira dabree konkolaattota elektirikiin hojjetan bara Biyyaa galchuudhaan maammiltootaaf dabarsee kennaa jiraachuu eeranii kanaafimmoo Akkaataa fayyadamummaafi suphaa konkolaattottaa human ibsan hojjetaniirratti ogeeyyii biyya Chaaynaatti leenjii…

Read More

Shirkadda gaadidka ee Swift, ayaa bixisaay tababar ku saabsan dayactirka aasaasiga ah iyo baabuurta korontada iyo sidoo kale isticmaalka gaadiidka shidalka ku shaqeeya.

Waxaana madashasi tabobarka ka hadlay Maareeyaha shirkadda Swift Transport, Mudane Bruuk Ashabir,oo sheegay in Swift Transport ay sii hufan ugu qaybinayso gawaarida korontada dadka isticmaala,wuxuuna sheegay inay Swift Transport bixin doontoo tabobaro ku saabsan cusboonaysinta gaawarida. Shirkaddu waxay saddex shaqaale uguso tababartay dalka Shiinaha waxayna hadda u duulinaysaa sida ku cad tababarka ay heleen xirfadlayaasha….

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር 36ኛው አለም አቀፍ የሕጻናት ቀን “የሕጻናት ጥበቃና የመጫወት መብት ለሁለም ሕጻናት “በሚል መሪ ቃል በወረዳ 03 በኮሪደር ስፍራ ላይ በተለያዮ መርሃ ግብሮች በድምቀት ተከብሯል።

በመርሃ ግብሩም የወረዳው ሰራ አስፈጻሚ አቶ ምትኩ ሁነኘው ተገኝተው እንደገለጹት ህጻናት ጥበቃ ሊደረግላቸው እና የመጫወት መብት ሲሰጣቸው የአእምሮ የአካል እድገታቸዉ ይጨምራል ከማሕበረሰቡ ጋር በቀላሉ ይግባባሉ ፣ሐሳባቸዉን በነጻነት ይገልጻሉ ስለዚህም የሕጻናት መብት እና ተሳትፎ እንዲጠበቅና እንዲያድግ ሁሉም የበኩሉን አስተዎፆ ሊያደርግ ይገባል ብለዋል። ሕጻናት የመጫዎት መብታቸው እንዳይነፈግ ሁሉም ማሕበረሰብ ጥበቃ እንዲያደርግላቸው ግንዛቤ መፍጠር ይገባል በማለት ለህጻናቱ የእንኳን…

Read More

ስዊፍት ትራንስፖርት የኤሌትሪክ ተሽከርካሪዎች መሰረታዊ የጥገናና የአነዳድ ሁኔታ ላይ እንዲሁም የመኪኖቹ አጠቃቀም እና ደህንነት አጠባበቅ ላይ ስልጠና ሰጠ

በዚህም በስልጠና መድረኩ የተገኙት የስዊፍት ትራንስፖርት ስራ አስኪያጅ አቶ ብሩክ አሸብር ስዊፍት ትራንስፖርት የትራንስፖርት ችግርን ለመቅረፍ በርካታ የኤሌትሪክ ተሽከርካሪዎችን በማቅረብ ለተጠቃሚዎች እያከፋፈለ እንደሚገኝ ገልፀዋል። ስዊፍት ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎችን ከማቅረብ በተጨማሪ ተሽከርካሪዎቹ አዲስ ከመሆናቸው ጋር ተያይዞ ስለመኪኖቹ አጠቃቀም፣ ስለ መሰረታዊ የጥገናና የአነዳድ ሁኔታ እንዲሁም ስለ ደህንነት አጠባበቅ ላይ በዛሬው ዕለት ለአሽከርካሪዎች፣ ለመንገድ ትራንስፖርት ተወካዮች እንዲሁም በአጠቃላይ ለባለድርሻ…

Read More

10ኛው የከተሞች ፎረም ከህዳር 6 ጀምሮ በሰመራ ሎጊያ ከተማ ይካሄዳል

የዘንድሮው 10ኛ የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም “የከተሞች ዕድገት ለኢትዮጵያ ልህቀት” በሚል መሪ ሀሳብ በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ከተማ ይካሄዳል፡፡ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በሰጡት መግለጫ፤ 10ኛው የከተሞች ፎረም ከአፋር ክልላዊ መንግስት ጋር በመተባበር ከህዳር 6 እስከ 10 በሰመራ ሎጊያ ከተማ ይካሄዳል ብለዋል፡፡ ኢትዮጵያ ረጅም ታሪክ ያላት ብትሆንም በከተሜነት ግን ወደኋላ የቀረች መሆኑን ያነሱት ሚኒስትሯ፤…

Read More

በድሬዳዋ ከሚስተዋለው የአኗኗር ዘይቤ ጋር ተያይዞ የፕላስቲክ አጠቃቀምና ፣ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ ስርዓትን ለመቀየር በተለያዩ የመገናኛ ዘዴዎች ለማህበረሰቡ በቂ ግንዛቤ መፍጠር እንደሚገባ ተጠቆመ

የድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ፣ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን “ፅዱ ኢትዮጵያን እስከ ባህል” በሚል መሪ ሃሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ እንዲሁም በአስተዳደር ደረጃ ለሁለተኛ ዙር በመከናወን ላይ የሚገኘው የንቅናቄ ስራዎች ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል ። የድሬዳዋ አስተዳደር የአካባቢ ፣ የደንና የአየር ንብረት ለውጥ ባለስልጣን ስራ አስኪያጅ አቶ አብዱ መሐመድ አባመጋል በስድስት ወራት ንቅናቄው በፕላስቲክ አወጋገድ ፣…

Read More

የአመራሩ ቁርጠኝነት፣ በፈጠራ፣ በፍጥነት እና በጥራት መሥራት ለሁለንተናዊ ብልፅግና መረጋገጥ አስፈላጊ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

የአመራሩ ቁርጠኝነት፣ በፈጠራ፣ በፍጥነት እና በጥራት መሥራት ለሁለንተናዊ ብልፅግና መረጋገጥ አስፈላጊ እንደሆነ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። “በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሐሳብ ከፌዴራል፣ ከክልል፣ ከዞን እንዲሁም ከከተማ አስተዳደሮች ለተወጣጡ ከፍተኛ አመራሮች በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ለተከታታይ 11 ቀናት ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቅቋል። የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት እና…

Read More

ለብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና የፓርቲው ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሰጡት የሥራ መመሪያ ተጠናቀቀ::

ለብልፅግና ፓርቲ አመራሮች ሲሰጥ የቆየው ሥልጠና የፓርቲው ፕሬዚዳንት እና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሰጡት የሥራ መመሪያ በስኬት ፍፃሜውን ማግኘቱን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት እና የፓርቲው ዋናው ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አደም ፋራህ አስታወቁ። “በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እመርታ” በሚል መሪ ሐሳብ ለብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ከጥቅምት 19 እስከ 30 በአዳማ እና በአዲስ አበባ ከተሞች በተለያዩ…

Read More