የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ መንግስታዊ ያልሆኑ የትምህርት ተቋማት አመራሮችና ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ አካሄደ

በዛሬው እለት በቢፍቱ ሞል በተዘጋጀው መንግስታዊ ካልሆኑ የትምህርት ተቋማት ጋር ውይይት የተደረገ ሲሆን ሰፊው የትምህርት ተቋማት እና አመራሮች ተገኝተውበታል። በዚህ መድረክ ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሱልጣን አሊይ ተገኝተው ባስተላለፉት መልዕክት ዛሬ እዚህ የተገኘነው በጋራ ምክክር አድርገን የትምህርት ዘርፉ የተሻለ ጥራት ያለው ስራ ለመስራት ነው ብለዋል። ባለፉት ወራት በትምህርት ዘርፍ በተደረጉ የዳሰሳ ጥናት…

Read More

አረንጓዴ ልማት ዘመቻውን ህብረተሰቡ በባለቤትነት እንዲመራው የመገናኛ ብዙሃን የጀመሯቸውን ውጤታማ ተግባራት ማጠናከር አለባቸው

የመገናኛ ብዙሃን የአረንጓዴ ልማት ዘመቻውን ለህብረተሰቡ በማስረፅ በባለቤትነት እንዲመራው የጀመሯቸውን ውጤታማ ተግባራት የበለጠ ማጠናከር እንዳለባቸው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዲሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ እውነቱ አለነ ገለጹ። “አረንጓዴ ልማት ለዘላቂ ብልጽግና” በሚል መሪ ሃሳብ ኢዜአ ያዘጋጀው የፓናል ውይይት ተጠናቋል። የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ እውነቱ አለነ በፓናል ውይይቱ ማጠናቀቂያ ወቅት፤ ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂን በመዘርጋት…

Read More

ግንቦት 30 ቀን 2016 ዓ.ም

አዲስ አበባ 34ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 34ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የ2017 በጀት አመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ ነው፡፡ የ2017 ዓ.ም. የፌደራል መንግስት በጀት የአስር ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ አካል የሆነውን የ2016-2018 የልማትና ኢንቨስትመንት እቅድ…

Read More

የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በ3ኛው የብሪክስ አባል ሀገራት ተወካዮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ እና በብሪክስ የኢትዮጵያ ዋና ተወካይ አቶ ማሞ ምህረቱ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን ዛሬ በሩስያ በጀመረው 3ኛው የብሪክስ የአባል ሀገራት ተወካዮች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። አቶ ማሞ በስብሰባው ላይ ባደረጉት ንግግር፥ በተለዋዋጭ እና ሊተነበይ በማይቻል የዓለም ኢኮኖሚ እና ፖለቲካ ምኅዳር ውስጥ ብሪክስ ሀገራትን እና ሃብቶችን በማሰባሰብ ዓለም አቀፍ ተግዳሮቶችን በአጋርነት መንፈስ ለመቅረፍ…

Read More

ዜና በድሬዳዋ አስተዳደር ለዲያስፖራ የሚሰጠው አገልግሎት ቀልጣፋ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

በድሬደዋ አስተዳደር በንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የዲያስፖራ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት በአስተዳደሩ ከሚገኙ የመንግስትና የግል ተቋማት ለዲያስፎራ የሚሰጡትን አገልግሎት ቀልጣፋ ለማድረግ ይረዳ ዘንድ ከዲያስፖራ ፎካል ፐርሰን ጋር የምክክር መድረክ ተካሄደ:: በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ የቅድሚያ ኢንቨስትመንት መስክ እና መሬት በማቅረብ እና በማልማት የተሻለ የካፒታል አቅም ያላቸው ዲያስፖራዎችን በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስክ እንዲሳተፉ ለማስቻል እና የቤቶች…

Read More

እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ።

መላው የክርስትና እምነት ተከታይ ወገኖቼ የሁለት ወራት የጾም፥ ፀሎትና ስግደት ጊዜ አጠናቃችሁ፥ ለናፈቃችሁት የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም እና በጤና ስለደረሳችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል። በዓሉን ስታከብሩ… እውነተኛ ፍቅር ካለን አንዳችን ለሌላኛው መስዋዕት በመሆን የወደቁትን ማንሳት፥ የተራቡትን ማብላት፥ ያዘኑትን ማፅናናት እንደምንችል እና ከበርካታ ልዩነቶቻችን ይልቅ ሰብዓዊ አንድነታችን እንደሚበልጥ በመገንዘብ ሊሆን ይገባል። በቀጣይ እያንዳንዳችን ብዝሀነታችንን በአገራዊ…

Read More

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ለ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት

እንኳን ለ2016 ዓ.ም የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ኢየሱስ ክርስቶስ መከራና ሞት፤ ግፍና ሙስናን፤ ሲዖልና መቃብርን አሸንፎ የተነሣበትን የትንሣኤ በዓል በየዓመቱ እናከብራለን። ከበዓሉ በፊት የሕማማትን ሰሞን እናሳልፋለን። ሰሞነ ሕማማቱ ፈተናን፣ ስቃይን፣ ክህደትን፣ አሳልፎ መስጠትን፣ የክፉዎችን ኅብረት፣ የምናስብበት ነው። ሐሰት ያሸነፈች፣ እውነት የተሸነፈች መስላ የታየችበት ነው። ብዙዎች መሥዋዕትነትን ፈርተው የሸሹበት ነው። አንዳንዶችን የሚያልፍ ጎርፍ ወሰዳቸው፤ አንዳንዶችን የሚሰክን…

Read More