የረመዳን ፆም ወርን ምክንያት በማድረግ 300 ለሚሆኑ አቅመ ደካማ ወገኖች የምግብ ፍጆታ ድጋፍ ተደረገ
ኑሮውን በአሜሪካ ሀገር ያደረገውና በተለያዩ ጊዜያቶች አቅመ ደካማ ለሆኑ ወገኖች ድጋፍ በማድረግ የሚታወቀው ዘኪ መሀመድ የረመዳን ፆም ወርን ምክንያት በማድረግ 300 ለሚሆኑ አቅመ ደካማ ወገኖች ከ 2 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተለያዩ የምግብ ፍጆታዎችን በዛሬው እለት ድጋፍ ማድረግ ችሏል ። በዚሁ መርሀ-ግብር ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር ዘኪ መሀመድ…


