የኢትዮጵያ አየር ኃይል ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ይገኛል – ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ።
የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ አየር ኃይሉ እያከናወናቸው የሚገኙ ዘርፈ ብዙ የስራ እና የግዳጅ አፈፃፀም እንቅስቃሴዎች ውጤታማ መሆናቸውን ተናግረዋል። የኢትዮጵያ አየር ኃይል በየዘመናቱ ሁሉ የተሰጡትን ሃገራዊ ግዳጅ እና ተልዕኮዎችን በአስተማማኝ ብቃት እተወጣ ዛሬ ላይ የደረሰ በድል እና በመስዋዕትነት የደመቀ አኩሪ ታሪክ ያለው አንጋፋና ስመ ገናና የአቭዬሽን ተቋሙ ነው ብለዋል፡፡ ተቋሙ አሁንም…


