“ቃንቄ ከኢንሳ” በሚል ርእስ በኢስማኢል መሐመድ የተጻፈው የዙርጂ በከልቻ የሙዚቃ ባንድ ምስረታ እና የአፍረን ቀሎ የኦሮሞ የባህል ማእከል ምስረታ ጅማሮንና የዘመኑን ታጋዮች አስተዋጾ የሚያወሳ የታሪክ መጽሃ ተመረቀ ፡፡

በመጽሃፉ ምረቃ ላይ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲ ክቡር አቶ ከድር ጁሃር “ቃቄ ከኢንሳ “ በሚል ርእስ ለአንባቢያን የቀረበው ይህ መጽፍ በወቅቱ አፍረን ቀሎ የባህል ቡድን በሚል የሽፋን ስያሜ የተመሰረተው ቡድን ኦሮሞዎች ብቻ ሳይሆኑ የሶማሌ ወንሞችና ሌሎች ብሔር ብሔረሶችንም ጭም በአንድነት በማሰባሰብ የወቅቱን ጭቆና ኪነትን እንደማታገያ ስልት በመጠቀም ለመታገል የተሰባሰቡትን የትግል ታሪክና ታጋዮች ታሪክ “ ማን…

Read More

በኢትዮጲያ የቻይና አንባሳደር ቼን ሀይ የተመራ የህክምና ቡድን ለድል ጮራ ሆስፒታል ለድንገተኛ ህክምና የሚውሉ መዳኒቶችንና የህክምና ቁሳቁሶችን ድጋፍ አደረገ::

ልኡክ ቡድኑ ከድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀርና ከአስተዳደሩ አመራሮች ጋር በጋራ በመሆንም የድል ጮራ ሆስፒታልን ጎብኝቷል። በዚህም በመርሀ ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ለተበረከተው ድጋፍ በማመስገን በቀጣይም ተጠናክሮ እንዲቀጥል መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል:: የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ጽጌረዳ ክፍሌ በበኩላቸው ድጋፉ ለሆስፒታሉ ተገልጋዮች ከፍተኛ ጥቅም እንዳለው ጠቁመው፤ በቀጣይም የሁለቱ…

Read More

አቅመ ደካማ አረጋውያንን ለመደገፍ አላማ ያደረገ የሩጫ ውድድር በድሬዳዋ ተካሄደ

“እናትና አባቴን ለመደገፍ እሮጣለው” በሚል መሪ ሀሳብ ለ9ኛ ጊዜ የዳዊት አረጋዊያን መርጃ ማዕከልከአስተዳደሩ የወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን ጋር በመተባበር የሩጫ ውድድር ተካሄደ። መነሻውን እና መድረሻውን ምድር ባቡር ያደረገው የ10 ኪሎሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በየ ዓመቱ አረጋውያኑን ለመደገፍ አላማ ያደረገ ሲሆን የዘንድሮ ውድድርም በቅርቡ ሂወቱን ላጣው እንድሁም ለበርካታ አመታት ይህን መርጃ ሲረዳ ለቆየው ለዶክተር አቤል መልካሙ…

Read More

በድሬዳዋ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ እየተካሄደ ነዉ

በድሬዳዋ አስተዳደር “እናት እና አባታችንን ለመደገፍ እንሩጥ” በሚል መሪ ሀሳብ ታዋቂ አትሌቶች እና በርካታ ህብረተሰብ የተሳተፉበት የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ እየተካሄደ ነዉ። ዳዊት አረጋውያን መርጃ ማዕከል ከወጣቶች ና ስፖርት ኮሚሽን ጋር በመተባበር የተዘጋጀ የሩጫ ውድድር ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈትያ አደን…

Read More

ህብረ ብሄራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለሀገራዊ አንድነትና ሠላም በሚል ለሚቀጥሉት ስድስት ወራት ተከታታይነት ያለው የኪነጥበብ ፌስቲቫል ማስጀመሪያ መርሀ ግብር በድሬደዋ ተከናወነ።

የኪነጥበቡ ፌስቲቫሉ መዘጋጀት ዋና አላማ ሠላምን፣ አንድነትን፣ ህብረብሄራዊትን፣ የፍቅርንና መቻቻልን ብሎም ሀገራዊ መግባባትን በኪነጥበቡ ዘርፍ ለማህበረሰቡ ጥልቅ መልዕክት ለማስተላለፍ መሆኑ ተገልጿል። በድሬደዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮሚሽን የተዘጋጀውና የኮሚሽኑ ታቃፊ የኪነጥበብ ክበባት የተሳተፉበት የኪነጥበብ ፌስቲቫል በሚቀጥሉት ስድስት ወራት በተለያዩ መርሀ ግብሮች በዘጠኙ ቀበሌዎችና በአራቱ ክላስተሮች ተግባራዊ እንደሚሆን ተጠቁሟል። በኪነጥበቡ ማስጀመሪያ መርሀ ግብር ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት…

Read More

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በድሬዳዋ አስተዳደር ያስገነባቸውን 9 የአቅመ ደካማ ቤቶች አስረከበ

በዚህም በምርቃት መርሀ-ግብሩ የኢፌድሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ ሎሚ በድኦ በመገኘት ቤት ለተገነባላቸው ወገኖች የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታቸውን በማስተላለፍ፤ አቅመ ደካማ የሆኑ ወገኖችን በማገዝ እርስ በእርስ የመረዳዳት ባህልን ማዳበር እንደሚገባ ተናግረዋል። ቤቶቹ ተገንብተው እንዲጠናቀቁ ትብብርና ድጋፍ ላደረገው የድሬዳዋ አስተዳደርም ምስጋናቸውን አቅርበዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን በበኩላቸው…

Read More

waxaa maanta kabilaabmay Xiriirka baaskiilka Itoobiya ayaa soo qabanqaabiyay tartanka baaskiilka wadaniga ah ee Caariif Dir 2017 ee ismaamulka dir dhabe laga bilaabo xoorrey 26 Dharabaley 4.

Tartanka furitaanka ee tartamayaasha ayaa ku billowday todobo wareeg oo 15.4 kilomitir ah magayada Yskor Frew, Ebenezer Alemu iyo Mehrete Mogese ayaa tartanka ku dhameystay hal ilaa saddex. Soddon iyo lix baaskiil ayaa ka qaybgalay tartanka 79.2 km 36, oo ay ku jiraan Toto Baaskiil Club, Dir Kenema, Dir Police, Central Ethiopia, Addis Ababa iyo…

Read More

Bulchiinsa Dirree Dhawaa giddugalli Dhimma qorannoo sammuu fi seeraaf oolu guyyaa har’aa eebbifame

Eebba Giddugala Dhimma qorannoo sammuu fi Xiin-sammuu Fooreensikii Bulchiinsa Dirree dhawaa Giddugala Sirreessaa fi Keessummeessituu Idil-addunyaa Dirree dhawaatti Komishinii Manneen Sirreessaa Federaalaatiin ijaarame guyyaa har’aa ifatti eebbifameera. kurfii eebbaa Giddugalli Dhimma qorannoo sammuu kana irratti argamuun haasaa Kan taasisan Kantiibaan Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir Juhaar akka jedhanitti, jijjiirama bu’uuraa hunda galeessa barbaachisaa ta’e kan…

Read More