በድሬዳዋ አስተዳደር ከለውጡ መንግስት በኋላ የተሰሩ የልማት ስራዎች ተጎበኙ::
#DGC ህዳር 10/2017 የብልፅግና ፓርቲ 5 ተኛ አመት የምስረታ በዓልን አስመልክቶ ባለፍት ቀናት በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ መርሀ-ግብሮች እየተከበረ ይገኛል ። በዛሬው እለትም በድሬዳዋ አስተዳደር ባለፍት አምስት አመታት የተሰሩ የልማት ስራዎች ተጎብኝቷል ። በዛሬው እለትም የተጎበኙት የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግን እያስተናገደ ያለው የድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲየም ፣ ከለውጡ ማግስት በርካታ የሪፎርም ስራዎችን መስራት የቻለው የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ…


