በድሬዳዋ አስተዳደር የአምራች ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ለማሳደግ እና ውጤታማ ለማድረግ ስራዎችን በርብርብና በቅንጅት መስራት እንደሚገባ የአስተዳደሩ ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ገለፁ::
#DGC ህዳር 19/2017 በዛሬው ዕለት የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ከባለድርሻ አካላት ጋር የአምራች ኢንዱስትሪውን ዘርፍ ለማበረታታት እንዲሁም “የኢትዮጲያ ታምርት ንቅናቄን” ለመደገፍ የጋራ የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር በኢንደስትሪው ዘርፍ የሚሰሩ ስራዎችን በቅንጅት መስራት ውጤታማ እንደሚያደርግ ተናግረው፤ “የኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄም በድሬዳዋ አስተዳደር ተስፋ ሰጪ ስራዎች…


