በኢትዮጲያ የእንግሊዝ እምባሲ ከድሬዳዋ አስተዳደር ጋር በትብብር ሊሰሩ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ውይይት አካሄዱ።
በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዌልች ከድሬዳዋ አስተዳደር ከፍተኛ የመንግሥት ሀላፊዎች ጋር በትብብር ሊሰሩ በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ ውይይት አካሂደዋል ። አምባሳደሩ እንግሊዝ ከድሬዳዋ አስተዳደር ጋር ከዚህ በፊት በጀመረቻቸው እና በአዳዲስ የልማት እቅዶች ላይ በትብብር ለመሥራት ፍላጎት ያላት መሆኑን ተናግረዋል። የድሬዳዋ አስተዳደር የፋይናንስ እና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ ከዚህ በፊት በንፁህ መጠጥ ውሃ…


