የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት 3ኛ የስራ ዘመን 3ኛ አመት 7ኛ መደበኛ ጉባኤውን የተለያዩ አዋጆችን እና ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቋል
በትላንትናው እለት የተጀመረው ጉባኤ በዛሬው እለትም የቀጠለ ሲሆን የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር የአስፈፃሚው እና የማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት የግማሽ በጀት ዓመት ባቀረቡት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ የምክር ቤቱ አባላት አስተያየት እና ጥያቄዎች ቀርበው ሰፊ ማብራሪያ ተሰጥቶባቸው ሪፖርቱን በሙሉ ድምፅ አጽድቋል። የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች የዳኞች አስተዳደር ጉባኤን እንደገና ለማቋቋም የወጣ ረቂቅ አዋጅ ፤የድሬዳዋ አስተዳደር ፍርድ…


