# 🇪🇹 ነሀሴ 28/2014 በድሬዳዋ አስተዳደር “ለሀገር ክብር በትግል እናብር” በሚል መሪ ሀሳብ በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ የሴቶች የውይይት መድረክ ተካሄደ።
በዛሬው እለት በድሬደዋ አሰተዳደር በሃገራዊ ወቅታው ጉዳይ የሴቶች ውይይት መድረክ ላይ ሴቶች አሸባሪው የህወሃት ቡድን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ለ3ኛ ጊዜ የከፈተውን ጦርነት በማውገዝ በሁሉም ዘርፍ ከመከላከያችን ጎን በመሆን አሰፈላጊዉን ድጋፍ በማድረግ ዝግጁ መሆናችውን አስታውቀዋል። አሸባሪው ህወሃት በተደጋጋሚ በከፈተው ጦርነት በርካታ ሴቶችና ህጻናትን ኢሰብአዊ ድርጊት ከመፈጸም ባለፈ በርካታ ንብረቶችን እያወደመ መሆኑ የሴቶች ሊግ ድርጊቱን የሚያወግዘው መሆኑን የብልጽግና…


