የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች ማህበር አነስተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች ድጋፍ አደረገ ።
በአሜሪካ ብሎም በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት በሚኖሩ የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች አማካኝነት የተመሰረተው የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች ማህበር በተለይም በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚኖሩ አነስተኛ ገቢ ላላቸው የህብረተሰብ ክፍሎችና ተማሪዎች ድጋፍ እያደረገ ከመሆኑም በዘለለ ከዚህ ቀደም ለኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሽታ መመርመሪያ የሚሆን ማሽን በመግዛት ለአስተዳደሩ ድጋፍ ማድረግ ችሏል ። የድሬዳዋ ልጆችና ወዳጆች ማህበር በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚኖሩ አንድ መቶ ለሚሆኑ አነስተኛ…


