የድሬዳዋን ቱሪዝምና ኢኮኖሚ ለማሳደግ አስተዳደሩ ትኩረት በመስጠት በመስራት ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ ።
የአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀንን ምክንያት በማድረግ የፓናል ውይይት ተካሂዷል ። በድሬዳዋ አስተዳደር በመካሄድ ላይ ያለው የአለም አቀፍ የቱሪዝም ቀን በዛሬው እለትም በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አዳራሽ የቱሪስት አገልግሎት ሠጪ ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ማላቅ ላይ ትኩረት ያደረገ የፓናል ውይይት ተካሂዷል ። በዚሁም የፓናል ውይይት ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የሆኑት ወሮ…


