የትራንስፖርት ዘርፉ እንዲጠናከርና ውጤት እንዲያስመዘግብ ከተፈለገ ከሚዲያ አካላት እና ሲቪክ ማህበራት ጋር ያለው ቅንጅታዊ አሰራር ሊጠናከር ይገባል ተባለ፡፡

    በድሬደዋ አስተዳደር የሚገኙ የሚዲያ አካላት እና የሲቪክ ማህበራትን ያሳተፈ የውይይት መድረክ በትራንስፖርት ሚኒስቴር እና ፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አዘጋጅነት ተካሂዷል፡፡ መድረኩን በንግግር የከፈቱት የፌደራል ትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት አሁን ላይ በትራፊክ አደጋ ሳቢያ እያለቀ የሚገኘው ማህበረሰባችን አሃዝ በበሽታ እና ተያያዥ ምክንቶች እያለቀ ካለው ህብረተሰባችን ቁጥሩ ከፍ…

    Read More

      12ኛው ዙር #የብስክሌተኞችና #የእግረኞች የአመቱ ማጠናቀቂያ መርሀግብር ድሬደዋ ላይ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት ተከብሯል፡፡

      በስነስረአቱ ማህበረሰቡም ሆነ ባለድርሻ አካላት ለትራፊክ አደጋ መከላከል ስራው ድጋፋቸው እንዲጠናከር ጥሪ ቀርቧል፡፡ በስነ ስረአቱ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ እንደተናገሩት ማህበረሰቡ አማራጭ የሞተር አልባ ተሽከርካሪዎችንና የእግር ጉዞ ባህልን እንዲያጎለብት ገንዛቤን በመፍጠር እየደረሰ ያለውን የትራፊክ አደጋ ለመቀነስ ታስቦ መርሀግብሩ በትራንስፖርት ሚኒስትር እና በትራንስፖርት ባለስልጣን ድሬደዋ ቅርንጫፍ…

      Read More

        የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአስተዳደር ቢዝነስ ልማትና የአይሲቲ ጉባኤ እየተካሄደ ነው::

        ሀገር አቀፍ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአስተዳደር ቢዝነስ ልማትና የኢንፎርሜሽን ኮሙዩኒኬሽን ጉባኤ በድሬዳዋ እየተካሄደ ነው። የሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው በዚህ ጉባኤ፥ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዲጂታል መሠረተ ልማት፣ በመረጃ ደህንነትና በቴክኖሎጂ አጠቃቀም ዙሪያ የተሰሩ ስራዎች ቀርበው ውይይት ተደርጎባቸዋል። የሳይንስና ከፍተኛ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ፥ በዩኒቨርሲቲዎች የሀብት ብክነትን ለማስቀረት የዲጂታል መሠረተ ልማቶች…

        Read More

          የሀዘን መግለጫ የድሬደዋ ባለውለታ የሆኑት መምህር ስለሺ ካሳዬ ወ/ሚካኤል ባደረባቸው ህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ተለዩ።

          መምህር ስለሺ ካሳዬ ከአባታቸው ካሳዬ ወ/ሚካኤል እና ከእናታቸው ወ/ሮ ፈለቀች ደበበ ህዳር 12/1931 ዓ.ም በጉርጉሱም አውራጃ ፈናን ቢራ ከተማ ተወለዱ ። መምህር ስለሺ ባለትዳርና የአራት ወንድ ልጆችና የሁለት ሴት ልጆች አባት ነበሩ ። በ2010 በአገር አቀፍ ደረጃ በተካሄደው በበጎ ሰው ሽልማት በመምህርነት ዘርፍ ተሸላሚ መሆን ችለዋል ። የድሬደዋ አስተደደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ሰራተኞች እና አመራር የተሰማንን…

          Read More

            የድሬዳዋ አስተዳደር ለኢ.ፌ.ድ.ሪ መከላከያ ሰራዊት 31 ሚሊዮን ብር የሚሆን የገንዘብና የአይነት ድጋፍ አበረከተ ።

            አሸባሪው የህውሀት ቡድን ሀገርን የማፈራረስና የመበታተን የሽብር ተግባርና ተልእኮ የማምከንና ህግን የማስከበር ሀገራዊ ጥሪን ተከትሎ የኢ.ፌ.ድ.ሪ መከላከያ ሰራዊት እንዲሁም የልዩ ሀይል አባላት ህግን በማስከበሩ ግዳጅ ላይ የሚገኙ ሲሆን ይህንንም ተከትሎ በድሬዳዋ አስተዳደር በከተማም ሆነ በገጠር የሚገኙ መላው የከተማዋ ነዋሪዎችና ባለሀብቶች በጋራ በመሆን በገንዘብ ፣ በጉልበት ፣ ስንቅ በማዘጋጀት ፣ የእርድ ከብት በመለገስ ብሎም የህግ-ማስከበር ግንባር…

            Read More

              የድሬዳዋ ገጠር ክላስተር ቀበሌ የሚገኙ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አበረከቱ፡፡

              የድሬዳዋ አስተዳደር አራቱ የገጠር ክላስተር ስር የሚገኙ 38 የገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች ለሀገር መከላከያ ሠራዊት በአይነትን እና በገንዘብ ያዋጡት በአይነትን 25 በሬዎች፣ 85 ፍየሎች እና 2 ግመሎች እንዲሁም በገንዘብ በድምሩ 3 ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አበረከቱ፡፡ በድጋፍ ርክክቡ ላይ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት ም/ኃላፊ አቶ ኡስማን አህመድ ባደረጉት ንግግር እንደገለፁት የድሬዳዋ ገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች…

              Read More