መልዕክተ ድሬ 711

    የጤናመድህን ከጤናበላይምንአለ? ሰው ጤናውን ከሆነ ከራሱ አልፎ ለሌላው የሚተርፍሥራሊሠራይችላል፡፡ ስለሆነም ሁላችንም ለጤና ከሁሉ ነገር በፊት ቅድሚያ በመስጠት በተናጥልም ቢሆን በጋራ ማድረግ የሚገባንን ሁሉ ጥረት ማድረግ አለብን፡፡ ድርቢያ ብር አንበሳያስር ነውና ብሂሉ ያለንን ዕውቀት፣ ጊዜ፣ አቅም እና ገንዘብ በማስተባበር ለጤናችን ዋስትና የሚሆንሥራ ልንሠራ ይገባል፡፡ ሰው ታክሞ ሊድን በሚችለው በሽታ መታከም ባለመቻሉ ሲሞት በለቅሶ ከመቅበር ክንዳችንን በማስተባበር…

    Read More

      የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ለሁለንተናዊ ብልፅግና በሚል የመሪ ቃል በአሰሊሶ ክላስተር ቦረን ቀበሌ 8ተኛው የተፋሰስ ልማት በታቀደው ቅዱ መሰረት በከፍተኛ የህብረተሰብ ተሳትፎ እየተከናወነ ይገኛል።

      በአሰሊሶ ክላስተር ቦረን ቀበሌ እየተከናወነ ያለው የበጋ ወራት የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ከተያዘው ጊዜ በፊት ማጠናቀቅ እንደሚችል ተሳታፊዎች ገልፀዋል ። በዚህ መሰረት በቀበሌው ይከናወናሉ ተብሎ የታቀዱ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራዎች እንዲሁም የማሳ ውስጥ የእርሻ ስራዎች በተለመው መንገድ በከፍተኛ የህብረተሰብ ተሳትፎ ሁሉንም የህብረተሰብ ክፍሎች በካተተ መልኩ በስፋት እየተከናወነ ይገኛል።

      Read More

        በሀገራችን ብሎም በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች መሳካት የግብር ከፋዩ ሚና የጎላ መሆኑ ተገለፀ ።

        የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ከከተማ አስተዳደሩ ጋር በጋራ በመሆን የሀገራችን ኢትዮጲያ ዋና ከተማ በሆነችው አዲስ አበባ ላይ ተገንብተው ለህዝብ ክፍት የሆኑ ትላልቅ የልማት ፕሮጀክቶች ጉብኝት ተደርጎባቸዋል ። በጉብኝቱ ላይም ከፍተኛ የአስተዳደሩ አመራሮች ፣ ፣ የግብርና የታክስ አምባሳደሮች ፣ ባለድርሻ አካላት ፣ ከፍተኛ ግብር ከፋዮች ፣ የሀይማኖት አባቶች ፣ የሀገር ሽማግሌዎች እንዲሁም ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ ሆነዋል…

        Read More

          የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ በስርአተ ምግብ ዙሪያ ከባለድርሻ ተቋማት ጋር የ6 ወር የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ።

          በእቅድ ግምገማው በሴክተር ተቋማት የስርአተ ምግብ ተጠሪዋች በተቋማቸው የተከናወኑ ተግባራትን በዝርዝር አቅርበዋል።በቀረበው የእቅድ አፈፃፀም ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል። በእቅድ ግምገማው የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ዩሱፍ ሰኢድ እንደተናገሩት ሴክተሮች ተቀናጅተው በመስራታቸው የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን በመግለፅ በእቅድ ተይዘው ያልተከናወኑ ተግባራትን በቀጣይ ባሉ ጊዜያት በአጭር ጊዜ መከናወን አለባቸው ብለዋል ።

          Read More

            The 3th social sport movement was held in Dire Dawa.

            Deputy Commissioner of Sports Commission M.F.D.R. Ethiopia Mr. Dube Jilo and Deputy Mayor of Dire Dawas Mr. Kadir Juhari and the leaders of different level of the Ethiopian Sports Movement held on February 21-2013 Deputy Commissioner of Sport Commissioner Mr. Dube Jilo said all leaders should work to attend the social sport movement.   ·  See…

            Read More

              The 125th year anniversary of Dire Dawa University was celebrated.

              It is celebrated in Dire Dawa University on the 125th anniversary of Adwa’s panel discussion on Adwa history. The vice president of Dirre Dawa University held a speech on this celebration, Dr. Magarsa Qasim said that the current generation should learn something from Adwa history and we don’t succeed and understand that there is nothing…

              Read More