በ 69 ሚሊዮን ዶላር በድሬ ደዋ እየተገነባ የሚገኘው የደረቅ ወደብ ግንባታ 50% መድረሱ ተገለፀ::
በድሬዳዋ ከንቲባ አህመድ መሀመድ ቡህ የተመራ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ልዑካን ቡድን በድሬደዋ አስተዳደር እየተገነባ የሚገኘውን ደረቅ ወደብ ያለበትን ሁኔታ ጎበኙ ፡፡ በዚህ ጉብኝት ላይ ከንቲባ አህመድ እንደገለፁት በድሬዳዋ ደረቅ ወደብ በግንባታዉ ለባርካታ ወጣቶች የስራ ዕድል ከፈጠረው በላይ ግንባታው ተጠናቆ ሲራ ሲጀምር ከዚህ በላይ የስራ ዕድል የሚፈጥር ከመሆኑም በላይ የድሬዳዋና የምስራቁ የሀገራችን ክፍል ኢኮኖሚ በከፍተኛ ሁኔታ…


