የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል“ዓድዋ የኅብረ ብሔራዊ አንድነት አርማ!”

    በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ አስተዳደር ሲከበር የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ያደረጉት ንግግር፡- አገራችን ኢትዮጵያ በዘመናት ጅረት ውበቷ ያልደበዘዘ፣ዛሬም እንደ ጥንቱ አምራና ተውባ ያለች ድንቅ አገር ነች፡፡ ምድረ-ቀደምት የሆነችው አገራችን የፍቅርን ማዕድ አብረው የሚቋደሱ፣ሰላምና አንድነት ሸማቸው የሆኑ ህዝቦች ባለቤት ነች፡፡ ይህችን የዓለም ህዝብ ቀልብ የሳበች ምድረ-ገነት አገርን ደግሞ ያወረሱን የአድዋ ከዋክብት የሆኑት ጀግኖች አባቶቻችንና…

    Read More

      125ኛው የዓድዋ ድል በዓል በድሬደዋ ከተማ ተከበረ፡፡

      125ኛው የዓድዋ ድል በዓል ድሬደዋ ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል። በዓሉ በድሬደዋ አስተዳደር “ዓድዋ የኅብረ ብሔራዊ አንድነት አርማ!” በሚል መሪ ቃል በድምቀት ተከብሯል። በመርሀ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የአስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እንደተናገሩት የአድዋ ድል ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለመላው አፍሪካዋያን የነፃነት ብርሀን የፈነጠቀ ነው ብለዋል፡፡ ምክትል ከንቲባው አክለውም የ125ኛው የአድዋ ድል በዓል ስናከብር ጀግኖች…

      Read More

        በድ /ዳ አስተዳደር በ 38 ገጠር ቀበሌዋች በትላንትናው እለት በይፋ የተጀመረው 8ኛው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ በላቀ የህብረተሰብ ተሳትፎ እየተከናወነ ይገኛል።

        በትላንትናው እለት በይፋ የተጀመረው 8ኛው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ ተሳታፊዎች እንደገለፁት የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት በዘላቂነት የሚከናወን የመስኖ ልማታችን ምሶሶ ፣ ለቀጣይነት ያለው ትውልድ ወደ ብልፅግና ለምናደርገው ጉዞ መሠረት የሚጥል ነው፣ እንዲሁም ባለፉት አመታት በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ የተገኙ መልካም ልምዶችን በማስፋትለላቀ ኢኮኖሚያው እድገት የማይተካ ሚና እንዳለው የተማርንበት በመሆኑና የህልውናችን መቅረት ነው በሚል ህብረተሰቡ በነቂስ ወጥቶ…

        Read More

          የድሬዳዋ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ምልክት የሆነውን የበራ አምፖል እና የፓርቲውን ማኒፌስቶ አበሰረ።

          የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ መብራቴ ገብረየስ የእለቱን መድረክ መከፈቱን ባበሰሩበት ወቅት አምፖል ባለበት ብርሃን አለ ብርሃን ባለበት ተስፋ አለ ብለዋል። በመድረኩ የፓርቲውን ማኒፌስቶ እና የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት የፓርቲው ኃላፊና የአስተዳደሩ ም/ከንቲባ አቶ ከዲር ጁሀር በጋራ በመሆን ይፋ አደረጉ፡፡ አቶ ሮቤል ጌታቸው የፓርቲው የፖለቲካ አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ ምልክቱ በቀላሉ ማስታወስ የሚቻል፣ የተለየ፣ የፓርቲውን…

          Read More

            በድ /ዳ አስተዳደር በ 38 ገጠር ቀበሌዋች በትላንትናው እለት በይፋ የተጀመረው 8ኛው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ በላቀ የህብረተሰብ ተሳትፎ እየተከናወነ ይገኛል።

            በትላንትናው እለት በይፋ የተጀመረው 8ኛው የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ ተሳታፊዎች እንደገለፁት የተቀናጀ የተፋሰስ ልማት በዘላቂነት የሚከናወን የመስኖ ልማታችን ምሶሶ ፣ ለቀጣይነት ያለው ትውልድ ወደ ብልፅግና ለምናደርገው ጉዞ መሠረት የሚጥል ነው፣ እንዲሁም ባለፉት አመታት በተቀናጀ የተፋሰስ ልማት ስራ የተገኙ መልካም ልምዶችን በማስፋትለላቀ ኢኮኖሚያው እድገት የማይተካ ሚና እንዳለው የተማርንበት በመሆኑና የህልውናችን መቅረት ነው በሚል ህብረተሰቡ በነቂስ ወጥቶ…

            Read More

              Sagantaa fi Mallattoon Paartii Badhaadhinaa Dirree Dhawaa ifoome.

              Filannoo Biyyaalessaa 6ffaa geggeefamuuf jedhu irratti Paartiin Badhaadhinaa Sagantaa fi Mallattoon Dirree Dhawaatti ittiin dorgomu sagantaan beeksisuu fi ifoomsuu geggeefame irratti Itti gaafatamaan Waajjira Paartii Badhaadhinaa damee Dirree Dhawaa Obbo Maabraatee Gabrayas akka ibsanitti kaayyoo Paartii Badhaadhinaa Ummataa fi biyya teenya badhaadhinatti ceesisuudha kanaafiis sagantaa ittiin ceesisuus baafatee kaayyoo kana kan mul’isu mallattoo Aampoolii Iftuu…

              Read More