የኢፌድሬ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክን መርቀው ከፈቱ::

    የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶ/ር አብይ አህመድ፤ምክትል ጠቅላይ ሚኒስተር ደመቀ መኮንን ፤ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፤የኢትዮጵያ ብልፅግና ፅፈት ቤት ኃላፊ አቶ ብናልፍ አንዷለም እንዲሁም የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የድሬደዋ ኢንዱስትሪያል ፖርክን መርቀው ከፍተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ መርቀው የከፈቱት የድሬዳዋ ኢንዱስትሪ ፓርክ በ150 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ነው ተብሏል። የኢንዱስትሪ…

    Read More

      አዳዲስ በወጡ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ መቆጣጠርና መከላከል መመሪያዎች ዙሪያ ምክክር ተካሄደ፡፡

      ባለፈዉ የፈረንጆች አመት መገባደጃ ላይ የተከሰተዉን የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላክል በሀገራችን ወረርሽኙን ለመከላከል ለመቆጣጠር እንዲቻል በኢፌድሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እና በት/ት ሚኒስቴር በወጡ መመሪያዎች ዙሪያ የድሬ ደዋ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮችና የድርጅት አመራሮች ምክክር አካሄዱ፡፡ በዚህ የምክክር መድረክ ላይ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን መቆጣጠርና መከላከልን በወጣዉ መመሪያ ቁጥር 30/2013 በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ውስጥ ሆነን ትምህርትና ስልጠና ለማስቀጠል የሳይንስና…

      Read More

        Mariin Karoora Tarsiimawaa Dirree Dhawaa irratti taasifamaa ture xumurame.

        Waggoottan 10 dhufutti Magaalaa Dirree Dhawaa magaalota Sadarkaa eegatan keessaa tokko taasisuuf karoorri Tarsiimawaan waggoottan 10 kun hojiiwan dandeesisan kan hammatee jechuu kan ibsan Kantiibaan Bulchiinsaa Obbo Ahmad Buuhii fi Hoogantuun Biiroo Dhimma Dubartootaa fi Daa’imman Bulchiinsaa Adde Kariimaa Aliyyee. Marii guyyoota sadiif geggeefamaa ture kana irratti Karoorri Tarsiimawaa waggoota 10 itti aanu kan damee…

        Read More

          Bulchiinsatti Sirni Sassaabii Gibiraa Ammayoomfame

          Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Sirni Adeemsa Sassaabii Gibiraa hojiin ammayoomsuu kan Teknooloojiitti ceesisu hojii jalqabe. Wal tajjii Abbaa Taayitaa Galiiwan Bulchiinsaatti Teknooloojii kan ( Standard Integrated Government Tax Administration Systems ) jalqabsiisuu irratti Kantiibaan Bulchiinsaa Obbo Ahmad Buuh akka jedhanitti Gaaffii misoomaa kan ummata keenyaa fi hawwii hunda keenyaa milkeessuuf akkasumas cimina Biyya tokkoof Sassaabiin Gibiraa…

          Read More

            Kutaa Baha Biyyaatti Hojiin miidhaa Balaa Hoomaa Awwaanisaa ittisuuf.

            taasifamaa jiru jajjabeessaa taachaan ibsame Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Koreen ittisa miidhaa Balaa Hoomaa Awwaanisaa kan kutaa Baha Biyya teenya jechuuniin Hooganaan Biiroo Qonna Bishaan Albuudaa fi Inarjii Bulchiinsa Dirree Dhawaa Obbo Ibraahim Yuusuf , Itti-Aanaa Hooganaan Biiroo Qonnaa fi Qabeenya Oromiyaa Obbo Geetuu Gamachuu gamtaan ibsa laataniin akka addeessanitti Kutaa Baha Biyyaatti Hojiin miidhaa Balaa…

            Read More

              Qajeelfama Vaayirasii Koronaa irratti hubannoon kenname.

              Bulchiinsa Dirree Dhawaatti Bakka Bu’oota Sektarooraa fi Qaamolee ga’ee irraa kanneen walitti babahaniif Qajeelfama Vaayirasii Koronaa haara’aa irratti hubannoon kenname Wal-tajjii hubannoo kana irratti Qajeelfama Vaayirasii Koronaa haara’aan Gochoottan dhorkamoo dirqisiisoo kaa’aman keessattuu kenniinsa tajaajilaa irratti Dhaabilee mootummaattiis ta’e miti Mootummaa kamiyyuu keessatti Hagooggii Afaanii fi Funyaanii osoonii fi hin godhanne tajaajila laachuun , tarkaanfii…

              Read More

                የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከታላቁ የኅዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የተናገሩትን ጠብ – አጫሪ ንግግር በተመለከተ፣ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያወጣው የአቋም መግለጫ ሙሉ መልእክት እንደሚከተለው ቀርቧል::

                ታላቁ የኀዳሴ ግድባችን፤ የሉዓላዊነታችን እና የብልጽግናችን ማኀተም” እንደሚታወቀው ኢትዮጵያ እና አሜሪካ (USA) አንድ ክፍለ-ዘመንን የተሻገረ እና በጠንካራ መሠረት የተገነባ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው ሁለት ሉዓላዊ ሀገራት ናቸው፡፡ ግንኙነታቸው በመንግስታት ደረጃ ብቻ የተገደበ ሳይሆን በሕዝብ ለሕዝብ ጭምር የተደገፈ ከመሆኑም ባሻገር፤ በትምህርት፣ በጤና፣ በምጣኔ-ሀብት እና በሌሎችም በርካታ የትብብር መስኮች አብረው እየሠሩ ይገኛሉ፡፡ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም ለሁለቱ…

                Read More

                  ኢትዮጵያውያን አንድ ሆነን ለኢትዮጵያ እንቁም.

                  የጠቅላይ ሚንስትር ጽ/ቤት ትራምፕ ከእስራኤል እና ከሱዳን መሪዎች ጋር በነበራቸው ቆይታ የሕዳሴ ግድብን አስመልክተው ፍጹም ተቀባይነት የሌለውን ሐሳብ ማራመዳቸውን ተከትሎ መግለጫ አውጥቷል። ትራምፕ ኢትዮጵያ ግድቡን መገንባቷ አግባብ አለመሆኑን እና ግብፅም ግድቡን ልታፈርሰው እንደምትችል ሀገራቸውም የጀመረችውን እርዳታ የማቋረጡን እንደምትገፋበት ተናግረዋል። ይህን አስመልክቶ መንግሥት በወጣው መግለጫ ኢትዮጵያ በፈጣሪዋ ታምና በሕዝቧ አንድነት እና ጽናት የቆመች ሀገር መሆኗን ገልጿል።…

                  Read More

                    ክልሎች ከህዳሴው ግድብ ጋር በተያያዘ የሚሰነዘር ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት ዝግጁ መሆናቸውን ገለጹ::

                    ክልሎች ከህዳሴው ግድብ ጋር በተያያዘ የሚሰነዘር ማንኛውንም ጥቃት ለመመከት ዝግጁ መሆናቸውን ገልጸዋል። በዚህም የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት ፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን የተመለከተ መግለጫ አውጥተዋል። የደቡብ ክልል መንግስት በመግለጫውም ግድባችንን በልበ ሙሉነት እንደጀመርነው በተባበረ ክንዳችን በላብና በጥረታችን ገንብተን እናጠናቅቃለን ሲል ገልጿል። ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ…

                    Read More

                      ከፌ/መ/ት/ድ/ዳ/ቅ/ፅ/ቤትና የትራፊክ ፖሊስ ዳሪክቶሬት የተሰጠ ማስገንዘቢያ::

                      በአስተዳደሩ ከህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ በሰሌዳው የመጨረሻ ቁጥር በፈረቃ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል:: ይሁንና ከትምህርት ቤቶች መከፈት ጋር ተያይዞ ያለውን የስምሪት ስርአት ላይ ማስተካክያ በማድረግ አሁን ካለው ሂደት ጋር አጣጥሞ ለመምራት ሲባል ከዚህ በታች የተመለከቱት ማስተካከያዎች ከጥቅምት 16 ቀን 2013 አ.ም ጀምሮ ተደርገዋል:: 1ኛ፦ተማሪዎችን ትምህርት ቤት የሚያደርሱ የትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች ከተፈቀደላቸው ቀን ውጪ አገልግሎት…

                      Read More