የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ መጣስ እስከ ሁለት ዓመት በሚደርስ እስራት ያስቀጣል – ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል እና ለመቆጣጣር የወጣውን መመሪያ ቁጥር 30/2013 መጣስ እስከ ሁለት አመት በሚደርስ እስራት እንደሚያስቀጣ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ። ኢትዮጵያ የዓለም የጤና ድርጅት ማሳሰቢያን መሠረት በማድረግ የወረርሽኙን መስፋፋት ለመቀነስ ያስችል ዘንድ የአስቸካይ ጊዜ አዋጅ እና መመሪያዎችን በማውጣት ስትተገብር መቆየቷን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታውሷል። የአስቸኳይ…


