Birrii miiliyoona 596 ol ji’oota 6 Sassaabuu beeksise.

    Abbaan Taayitaa Galiiwan Bulchiinsa Dirree Dhawaa bara bajataa 2013tti ji’oota 6tti galii Birrii miiliyoona 596 ol sassaabuu fi kuniis Galii Gibira Mootummaa karoora qabate keessaa dhibbeentaa 96.39% milkeessuu ibsan. Daayireektarri Ol’aanaan Abbaa Taayitaa Galiiwan Bulchiinsaa Obbo Abdulsalaam Mahamad akka addeesanitti ji’oota 5 bara bajataa 2013 tti Taaskii Mootummaa Birrii 640,707,116.34 sassaabuuf karoorfatee Birrii 596,444,660.34 sassaabuu…

    Read More

      የጥምቀት በአል በሰላም እንዲከበር ከፍተኛ አስተዋጾ ላበረከቱ የቀበሌ 06 የማህበረሰብ ክፍሎች የምስጋና ፕሮግራም ተካሄደ፡፡

      የመጋላ ፖ/ጣቢያና የቀበሌ 06 አስተዳደር ናቸው ይህንኑ የምስጋና እውቅና ፕሮግራሙን ያካሄዱት:: የመጋላ ፖሊስ ጣቢያ ሀላፊ ረ/ኢ/ር ሳራ ተሰማ በፕሮግራሙ ላይ ባሰሙት ንግግር በቀጠናው በተለያዩ የጸጥታ ስራዎች ላይ ህብረተሰቡ እያደረገ ያለው አስተዋጾ ተኪ የለሽ መሆኑን ገልፀው የዘንድሮው የጥምቀት በአል በሰላም ተከብሮ እንዲያለፍ የአካባቢው ማህበረሰብና የመንደር ኮሚቴዎች ላደረጉት ድጋፍና እገዛ ምስጋናቸውን አቅርበዋል:: የቀበሌ 06 የጸጥታ ዘርፍ ሀላፊ…

      Read More

        <'የአብሮነት ቀንን' የድሬዳዋ ማህበረሰብ ያፈራውና የገነባውን ጠቃሚ ማህበራዊ ዕሴቶችን ለመገንባት በሚያስችል ዝግጅት ይከበራል።>> አቶ ሙራድ በደዊ

        “ማህበራዊ እሴቶቻችንን እንገንባ” በሚል መሪ ቃል በአለም አቀፍ ደረጃ ለ25ኛ ጊዜ በአገራችን ለ11ኛ ጊዜ የሚከበረው የአብሮነት ቀን ጥር 27 ቀን 2013 ዓ/ም በተለያዩ ፕሮግራሞች እንደሚከበር የድሬዳዋ አስተዳደር የባህልና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ሙራድ በደዊ አስታወቁ፡፡ ኃላፊው እንደገለፁት የሚከበረው የአብሮነት ቀን ዋነኛ ዓላማ የድሬዳዋ ማህበረሰብ ያፈራውና የገነባውን ጠቃሚ ማህበራዊ ዕሴቶችን መልሶ መገንባት የሚያስችል ዝግጅት የሚከናወንበት መሆኑን…

        Read More

          የድሬዳዋ ገቢዎች ባለስልጣን በ6 ወር አፈፃፀሙ 93% እቅዱን ማሳካቱን አስታወቀ፡፡

          የአስተዳደሩ ገቢዋች ባለስልጣን በ6 ወሩ 596 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ በመሰብሰብ የእቅዱን 93 በመቶ ማሳካት መቻሉን ለጋዜጠኞች በዛሬው እለት የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቀ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን የ2ዐ13 የመጀመሪያው 6 ወር የእቅደ አፈጻፀም ዙሪያ የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዱሰላም መሐመድ በጋዜጣዊ መግለጫቸው እንደተናገሩት ተቋሙ በመጀመሪያ 6 ወራት በዝግጅት ምእራፍ በርካታ…

          Read More

            በድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ከኢፌዴሪ ከተማ ልማትና ቤቶች ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለከተማው ከፍተኛ አመራሮች መልካም አስተዳደር በተመለከተ ስልጠና እየተሰጠ ነው።

            በስልጠናው መድረክ ለተሳተፉት የአስተዳደሩ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የእንኳን ደህና መጣቹ ንግግር የጀመሩት የአስተዳደሩ ከተማ ስራ አስኪያጅ ጽ/ት ስራ አስኪያጅ ክቡር አቶ አብዱልጀዋድ መሀመድ ድሬዳዋ ምቹና የሰለጠነች ከተማ ለማድረግ እንዲሁም ለእድገቷ እንቅፋት የሆኑ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ሁሉም ባለድርሻ አካላት ሊረባረብ ይገባል ብለዋል። በመድረኩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስተር ዴኤታ ዶ/ር መስፍን አሰፋ ሀገራችን…

            Read More