ጥብቅ ማስጠንቀቅያ ለድሬዳዋ ነዋሪዎች በሙሉ
በድሬዳዋ አስተዳደር ዴልታ በመባል የሚታወቀውና በዓለማችን ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ያለው የኮቪድ ዝርያ ፣ እንዲሁም ደንጊ ፣ ቺክንጉኒያ እና ወባ አሳሳቢ በሚባል ደረጃ ተከስቷል ፡፡ ከዚህ ተደራራቢ ችግር ልንወጣ የምንችለው ማህበረሰባችን አሁን ያለንበትን ሁኔታ ተረድቶ እንደ አንድ ሆኖ የሚከተሉትን እርምጃዎች ሲወስድ ብቻ ነው ፡፡ እነሱም ፡- 1ኛ. ከቤታችን ውጪ ስንንቀሳቀስ የፊት ማስክ መልበስ ፣ አካላዊ እርቀታንን…


