ለ14ኛ ጊዜ የሚከበረው የኢፌዲሪ ሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል በነገው ዕለት ይከበራል።
መስከረም 30፣2014 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ለብዙሃን መገናኛ በሰጡት መግለጫ መሰረት በአገር አቀፍ እና በአስተደዳሩ ለ14ኛ ጊዜ የሚከበረው የኢፌዲሪ ሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል በነገው ዕለት እንደሚከበር የተከበሩ ወ/ሮ ፈትያ አደን የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ገልጸዋል ። የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በዓል ለ14ኛ ጊዜ “በአዲስ ምዕራፍ በተሟላ ሉዓላዊነት ለሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ” በሚል መሪ…


