ኡርጂ ድሬ የዲያስፖራ ማህበር በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ 240 ተማሪዎች የደብተር ድጋፍ አደረጉ ።
በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች ለትምህርት የሚሆኑ ግብአቶች ድጋፍ በመደረግ ላይ ይገኛል ። ከዚህ ጋር ተያይዞም በተለያዩ የአለማችን ሀገራት የሚገኙና ኡርጂ ድሬ የዲያስፖራ ማህበር በሚል ስያሜ የተቋቋመው ይሄው ማህበር በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ 240 ለሚሆኑ አነስተኛ ገቢ ላላቸው ተማሪዎች የደብተር ድጋፍ አድርጓል ። በዚሁ የድብተር ድጋፍ ስነ-ስርአት ላይ በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ…


