የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ አዲስ ድህረ-ገፅ ማብሰሪያና የምርጫ ቅስቀሳ ግብአቶች ማስተዋወቂያ መርሀ-ግብር አካሄደ ።
የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ በስድስተኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ የሚወዳደርበትን አርማና ለምርጫው ያዘጋጃቸውን ቁሳቁሶችን ትላንት ማምሻውን ለአባላቱና ለደጋፊዎቹ አስተዋውቋል፡፡ በእለቱም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ መብራቴ ገብረየስ ፓርቲው በዚህ ምርጫ በህዝቦች ይሁንታን አግኝቶ ዴሞክራሲያዊ መንግስት ለመመስረት እየተንቀሳቀሰ እንደሆና ለሌሎች ተፎካካሪ ፓርቲዎች በተሻለ አማራጭ በማቅረብ ተቀባይ ለመሆን እየሰራ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም…


