በሀገር ጉዳይ ላይ አንድ አይነት አቋም በመያዝ በጋራ መሰለፍ እንደሚገባ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ የሆኑት አቶ ከድር ጁሀር አስታወቁ ።

    የሰላም ሚኒስቴር ከድሬዳዋ አስተዳደር ፍትህና ፀጥታ ጉዳዮች ቢሮ ጋር በጋራ በመሆን በድሬዳዋ አስተዳደር በሚገኙ 9 የከተማ እንዲሁም በ 38 ገጠር ቀበሌዎች ላይ በሚገኙ አካባቢዎች የሰላም ሚኒስቴር ባለሞያ በመመደብ ያለፍትን አራት ወራት ህብረተሰብ ተኮር የሆኑ ውይይቶች እንዲሁም የግለሰብ ችግር ፣ የአካባቢ ችግር ፣ የማህበረሰብ ችግር ፣ የአስተዳደር ችግርና የፌደራል ችግር በማለት ባሉት አጠቃላይ የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ…

    Read More

      የውጪ ሀገራት በሀገራችን የውስጥ ጉዳዮች ላይ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነት በድሬዳዋ አስተዳደር የሚኖሩ ወጣቶች አወገዙ ።

      ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ሀገራችን ኢትዮጲያ እያከናወነችው ባለችው የልማትና የህግ-ማስከበር ስራዎች ብሎም የውስጥ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ የውጪ ሀገራት ጣልቃ መግባታቸውን አስመልክቶ ” ድምፃችን ለነፃነታችን ” በሚል መሪ ቃል በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ ወጣቶች አውግዘዋል ። ኢትዮጲያዊያን በሀገር ጉዳይ የማንደራደር ሀገር ወዳድ ህዝቦች እንደመሆናችን መጠን ለነፃነታችን የውጪ ጣልቃ ገብነትን በመቃወምና በአንድነት በመሆን በሀገራችን ላይ የተቃጣውን እኩይ ሴራ ማክሸፍ…

      Read More

        የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነትን ለማሳደግ አበክሮ እንደሚሰራ ተገለፀ፡፡

        6 ተኛው ሀገራዊ ምርጫን ምክንያት በማድረግ የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ፅህፈት ቤት በድሬዳዋ አስተዳደር የምርጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ አካሄደ ፡፡ በሀገራችን የሚካሄደውን 6 ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ምክንያት በማድረግ የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ፅህፈት ቤት በድሬዳዋ አስተዳደር የሚገኙ 9 ኙም ቀበሌዎች ላይ እንዲሁም በገጠር ክላስተር የሚኖሩ ሴቶችን አሳታፊ ያደረገ የምርጫ ቅስቀሳ ንቅናቄ የተካሄደ ሲሆን በዚሁም…

        Read More

          የድሬዳዋ አስተዳደር “አረንጓዴ ዐሻራ” አብይ ኮሜቴ በ2013ዓም የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ ውይይት አደረገ።

          በድሬዳዋ አስተዳደር በ2013ዓም “አረንጓዴ ዐሻራ” የችግኝ ተከላ መርሃ ግብርን በተመለከት የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ ምክትል እና የግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ፅ /ቤት ሃላፊ አቶ ኤልያስ አልይ በአስተዳደር ደረጃ ሊተገበር የታቀደውን ተግባራት ዝርዝር እቅድ አቅርበዋል። በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርህ ግብር 2000000 ችግኞችን ለመትከል ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን ገልፀው ከነዚህም መካከል 200,000-500,000 ችግኞችን በጎረቤት ሀገራችን ጂቡቲ…

          Read More

            ሁሉን አካታች በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ሀገራዊ ውይይት በስነ-ፆታ ዕኩልነትና የሴቶች ተሳትፎ በኢትዮጲያ ፖለቲካ በሚል ሪዕስ በድሬዳዋ ራስ ሆቴል እየተካሄደ ነው።

            በውይይቱ ከሶስት አጎራባች ክልሎች ማለትም ኦሮሚያ፣ ሐረሪ፣ ሶማሌ ክልልና ከድሬዳዋ አስተዳር የተውጣጡ ጉዳዩ የሚመለከታቸው አካላት እየተሳተፉ ነው።

            Read More

              በየትምህርት ቤቱ የንባብ ማእከላትን ለማደራጀት በሚያስችል መልኩ ግንዛቤ የመፍጠር ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ ።

              የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ-መዛግብት መጽሐፍት ኤጀንሲ፣ ከድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲና ድሬዳዋ ባህልና ቱሪዝም ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የንባብ ሣምንት በድሬዳዋ አስተዳደር በይፋ ተጀመረ ፡፡ ተማሪዎችና ወጣቶችን ማእከል በማድረግ ቀደምት የነበረውን የንባብ ባህልን በማጎልበትና በማሳደግ የተሟላና ጥሩ ስነ-ምግባር ያለው ጠያቂና ምክንያታዊ የሆነ ትውልድ መፍጠር እንዲሁም አዳዲስ ሀሳቦችን መፍጠር የሚችልና በምክንያት የሚያምን ትውልድን ለመፍጠር ታልሞ “መጽሀፍት ለእውቀት ገበታ መዛግብት ለዘመን ትውስታ”…

              Read More

                የኢትዮ ቴሌኮም ከፍተኛ ፍጥነት ያለውን የ 4 ጂ አገልግሎትን በድሬዳዋ አስተዳደር በይፋ አስጀመረ ።

                ኢትዮ ቴሌኮም በምስራቅ ኢትዮጵያ ባሉ ከተሞች የሞባይል ኢንተርኔትን በላቀ ፍጥነት መጠቀም የሚያስችለውን የአራተኛው ትውልድ የኢንተርኔት አገልግሎትን በድሬዳዋ ያስጀመረ ሲሆን ፕሮግራሙም በድሬዳዋ፣ አይሻ እንዲሁም በጭሮ ከተሞች ላይ ተግባራዊ ይሆናል ። የኢትዮ ቴሌኮም እጅግ ዘመናዊ ብሎም ከፍተኛ ፍጥነት ያለውን የ 4 ጂ አገልግሎትን በድሬዳዋ አስተዳደር በይፋ ባስጀመረበት ወቅት በእለቱ የተገኙት የኢትዮ-ቴሌኮም ዋና ስራ-አስፈፃሚ የሆኑት ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ…

                Read More

                  የድሬደዋ ከተማ ስራ አስኪኃጅ ፅ/ቤት ግምታቸው ሶስት መቶ ሺ ብር የሚያወጣ የኦክስጅን ሲሊንደሮችን ግዢ በመፈፀም ድጋፍ አበረከተ፡፡

                  የኮሮና ቫይረስ ወረሽኝን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት የሚያግዙ ድጋፎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው ተገፅዋል፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የፅ/ቤቱ ሃላፊ አቶ አብዱጁሃድ መሃመድ የበርካታ ዜጎችን ህይወት እየቀጠፈ ያለው የኮሮና ቫይረስ ወረሽኝ የበለጠ ጉዳት ሳያደርስ ለመከላከል የሚቻለው በሁሉም አካል እርብርብ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ከዚህ በመነሳት ፅ/ፈትቤታቸው ተከታታይ ድጋፎችን እያደረገ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡ አክለውም ፅ/ቤቱ እንደ መሪ መስሪያቤት ለማህበረሰቡ ማህበራዊ አገልግሎትን ከመስጠት አንጻር የተጣለበትን…

                  Read More

                    Как установить Microsoft Visual Studio Code на Ubuntu 20 04

                    Содержание Как установить VSCode на Macbook M1? Настройка VS Code для разработки на JavaScript Всё ещё ищете ответ? Посмотрите другие вопросы с метками visual-studio-codeinstallmacbookm1 или задайте свой вопрос. 12.2 Установка Visual Studio Code Интерфейс Visual Studio Code Как установить Visual Studio Code на Ubuntu До июня 2021 года нам нужно было скачивать исходный код VSCode,…

                    Read More

                      ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ ማሳሰቢያ….

                      የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የ6ተኛው አጠቃላይ ምርጫን ተግባራት እያከናውነ ቆይቶ የመራጮች ምዝገባ መጠናቀቁ እና የመራጮች ምዝገብ ይፋ መደረጉ ይታወቃል። የመራጮች ምዝገባ ሂደት ከሞላ ጎደል በስኬታማነት የተጠናቀቀ ቢሆንም ሂደቱ እየተከናወነበት ባለበት ጊዜ አንስቶ የሚታዪ በተለይ የዝቅተኛ የመንግስት እርከን ሰራተኞች(ወረዳ፣ ቀበሌ…ወዘተ) ጣልቃ ገብነቶችን በተለያየ መንገድ ለሚመለከታቸው አካላት ሲያሳውቅ ቆይቷል። በቅርቡም ቦርዱ በግንባር ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በመሄድ በነጻ…

                      Read More