በድሬዳዋ አስተዳደር የተለያዩ የህዝብ አደረጃጀቶች በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ ዙሪያ ተወያዩ።
ዛሬ በተፈጠረው 5 የተለያዩ የህዝብ አደረጃጀት መድረኮች ላይ የአስተዳደሩ ም/ከንቲባና የንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የመምህራንና የር/መምህራን፣ የንግዱ ማህበረሰብ፣ የወጣቶችና ሴቶች አደረጃጀቶች፣ የሀይማነት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች እና የአካል ጉዳተኞችና ሲቪክ ማህበራት መድረኮች ተካሂደዋል። በተካሄደው መድረኮች ህዝቡ በህልውና ትግሉ የተገኙ ድሎችና በድህረ ጦርነት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮች ላይ ኢትዮጵያውያን በተባበረ ክንድ ጠላትን…


