January 2022
16ኛው ሳምንታዊ የጽዳት ዘመቻ ዛሬ ተካሄደ።
16ኛው ሳምንት የጽዳት ዘመቻ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ የበዓሉ ማክበሪያ ቦታዎች የአስተዳደሩ ም/ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ እና ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም ሌሎች አመራሮች በተገኙበት የጽዳት ዘመቻው ተካሂዷል። በቀጣይ ሳምንትም የበዓሉ ቦታዎች በድጋሜ የሚጸዳ ይሆናል።
Scegli I Tuoi Monitor Giochi Slot winorama truffa Preferiti Di nuovo Gioca A sbafo
Content Produttori Di Slot Avvenimento È L’rtp Di Una Slot? Lampeggiamento Addirittura Html5 Migliori Casinò Online Slot Machine Gratis: Taluno Dei Mercanzia Online Con l’aggiunta di Famosi Timore Slot Machine Addirittura Abbuono Dell’importo Slot Machine Verso giocare alle slot a scrocco online senza winorama truffa deporre alt accordarsi al nostrositoo per quelli dei casinò online,…
A Christmas message by the Mayor
The Mayor of Dire Dawa Administration, His Excellency Kadir Juhar, has conveyed a Christmas message to the followers of the Christian faith. Christmas is one of the great festivals of the Ethiopian Christian faith! This year’s Christmas is unique in that it is being celebrated at a time when our country, Ethiopia, is gaining momentum…
የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ እስቅያስ ታፈሰ ለክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በዓሉ በተለይም ዘንድሮ በብዙ ድሎቻችን ታጅቦ፤ በኢትዮጵያዊነትና በህብረብሔራዊ አንድነት አምሮና ተንቆጥቁጦ የሚከበር በአል ነው ሲሉም ገልፀውታል፡፡ ለእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ክፉዋን የሚመኙትን አሳፍሮ ለህመምዋ ሳይሆን ለፈውሷ የሚተጉን ልጆቿ ክንድ አበርትታ የተከፈተባትን ወረራና ጦርነት በመመከትና ይበተናሉ ፣ ይፈርሳሉ ሲሉን በአንድነትና በፅናት በመቆም ወራሪዎችን እንድናሳፍር የረዳን ፈጣሪ ምስጋና አቅርበዋል። በዓሉ ስናከብር በንፁሃን ላይ ባደረሰባቸው ሰቆቃና መከራ ከቤት ንብረታቸው…
<<ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2014 ዓ.ም የገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት በዓሉ የሰላም፣የደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ!>>
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ይህን ታላቅ በዓል ስናከብር የጁንታውን ቡድን ለመጨረሻ ጊዜ ከእኛ ከኢትዮጵውያን ጫንቃ ላይ ለማላቀቅ ያሳየነውን አንድነትና መተሳሰብ በኢኮኖሚውም ዘርፍ በማሳየት መሆን ይኖርበታል፡፡ የጁንታውና የከሀዲው የህወሓት ቡድን አንዱ ስትራቴጂ በገበያው ላይ ሰውሰራሽ የዋጋ ንረት በመፍጠር መንግስትና ህዝብ ላይ ጫና ለመፍጠር በመሆኑ በዚህ ታላቅ በዓልም ሆነ ከበዓሉ ውጪ ባሉት ጊዜያት ከአግባብ…
የአስተዳደሩ መምህራን በድህረ ጦርነት ስትራቴጂ የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንደሚወጡ ገለጹ።
በአስተዳደሩ የሚገኙ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት መምህራን በድህረ ጦርነት ወቅት ሊያጋጥሙ ሁኔታዎችን እና ክስተቶችን በአግባቡ በመረዳት ኃላፊነታቸውን እንደሚወጡ ገልጸዋል። መምህራኖቹ በጦርነት የተገኙ ድሎች ሳያኩራሩን ለቀጣይ ወይም ከፊታችን ለሚያጋጥመን ፈተና ዝግጁ መሆን አለብንም ብለዋል፡፡ አክለውም በህብረ ብሄራዊ አንድነት ዘመቻ ኢትዮጵያውያን በጥምረት ቅንጅታዊ አሰራርን በመከተል ባገኙት ድሎች፣ በአጋጠሙ ጉድለቶች እና በቀጣይ በመማር ማስተማር ምን መሰራት ይኖርበታል በሚሉ…
የአረመኔውን ህወኀት ሰይጣናዊ ተግባር በአካል ተመለከትን። ጁንታው ድልድዩን ቢሰብረውም፤ በጀግናው የህዝብ ሰራዊት ድልድይነት የጭቃውን ፈተና አልፈን የደጀንነት ስጦታችንን ሀራ ላይ አስረከበናል። የምድር ድሮኖቹ ጀግኖች፤ የ303ኛው ኮር የምስራቅ ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት አባላት በሚገኙበት ቡርቃ በአካል መገኘት ደስታው ልዩ ነው። የገናን በዓል ዋዜማ አብሮ ማሳለፍ መቻል ደግሞ እጥፍ ድርብ ደስታን ይሰጣል። ትናንትም ዛሬም ወደፊትም የድሬዳዋ አስተዳደር የጀግናው ሰራዊት ደጀን ሆኖ ይቀጥላል። የትኛውም ምድራዊ ሀይል ኢትዮጵያንና ልጆቿን ከብልፅግና ጉዞዋችን አይገታንም። ከአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጆሀር ከማህበራዊ ትስስር ገፃቸው የተወሰደ።
Read More
የዲያስፖራው ተሳትፎ ለኢትዮጵያ አሸናፊነት…የብስክሌት ውድድር በድሬዳዋ
የድሬደዋ ብስክሌት ውድድር የፊታችን እሁድ ጥር 1/2014 በከዚራ ጥላው ስር በድምቀት ይካሄዳል፡፡ #በውድድሩ ለመሳተፍ የምትፈልጉ የጤና ብስክሌት ተወዳዳሪዎች የB ቡድን ተወዳዳሪዎች እንዲሁም የዋናው ኮርስ ተጨዋቾች በመሳተፍ ያደምቁታል፡፡ እሁድ በከዚራ ዙሪያ ጠዋት 1፡30 አዝናኝ ውድድር ላይ ይሳተፉ! ድሬደዋ ወጣቶችና ስፖርት ኮምሽን ከተባባሪ አካላት ጋር የተዘጋጀ ሲሆን ማንኛውም ነዋሪ በተለያዩ ምድብ በተዘጋጀው የብስክሌት ጨዋታ እንዲሳተፉ ተጋብዛችኋል ፡፡
የድሬዳዋ አስተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2014 ዓ.ም የገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።
የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በዓሉ የሰላም፣የደስታ እንዲሆንላችሁ ሲሉ መልካም ምኞታቸውን የተመኙ ሲሆን! አገራችን ኢትዮጵያ በህብረብሄራዊ አንድነቷ ለአፍታም ቢሆን የማይደራደሩ ልጆች እንዳላት ለዓለም ያሳየችበት ታላቅ ጊዜ ላይ ነን፡፡ ከሀገራቸው በፊት እራሳቸውን የሚያስቀድሙ ጀግኖች ልጆች እናት ነች፡፡ ይህን የዘንድሮ የገና በዓል ስናከብርም በታላቅ መሰረትነት ላይ የተገነባውን አንድነታችንን በማጠናከርና ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት የምናደርገውን ድጋፍ አጠናክረን…


