የጥምቀት በአል በሰላም ይከበር ዘንድ አስፈላጊውን ሁሉ የቅድመ-ዝግጅት ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ ።

    በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የጥምቀት በአል ከነገ ጀምሮ ባሉት ቀጣይ ቀናት በድሬዳዋ አስተዳደር በታላቅ ድምቀት የሚከበር ሲሆን ከዚሁ በአል ጋር ተያይዞ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሀላፊ የሆኑት አቶ እስቂያስ ታፈሰ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል ። በአለም ቅርስነት የተመዘገበው የጥምቀት በአል ሲከበር የወንድማማችነትና የአብሮነት እሴቶቻችን ባጎላና ለአለም ህዝብ የጀመርነውን ኢትዮጲያዊ አንድነት ጎልቶ…

    Read More

      Performance appraisal held in Dire Dawa Administration The Dire Dawa Administration Council Urban Construction and Municipal Affairs Standing Committee has reviewed the performance of various institutions in the Administration.

      The Dire Dawa Administration Council has reviewed the Urban Construction and Municipal Affairs Standing Committee Land Development and Management Bureau, Water and Sewerage Authority. The Standing Committee on Land Development and Management Bureau reviewed the Bureau’s activities over the past 3 months and 60 days and said the Bureau’s performance is encouraging. Next, the Bureau…

      Read More

        የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የከተማ ኮንስትራክሽን እና ማዘጋጃ ቤታዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአስተዳደሩ የተለያዩ ተቋማት የስራ አፈፃፀምን ምልከታ አድርጓል፡፡

        የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የከተማ ኮንስትራክሽን እና ማዘጋጃ ቤታዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመሬት ልማት እና ማኔጅመንት ቢሮ፣ የውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን መስሪያ ቤት ገምግሟል፡፡ ቋሚ ኮሚቴ የመሬት ልማት እና ማኔጅመንት ቢሮ ቆይታው የቢሮው የ3 ወርና የ60 ቀናት ያከናወናቸው ተግባራት የገመገመ ሲሆን ቢሮው ያለው አፈፃፀም አበረታች መሆኑን በመግለፅ ፡፡በቀጣይ ተቋሙ ካርታ ያላገኙ ዜጎችን በሚመለከት ከቀበሌዎች ጋር አብሮ…

        Read More

          #ጥንቃቄ ከድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ለግብር ከፋዮቻችን በሙሉ የተሰጠ ማሳሰቢያ፦

          ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አንዳንድ ማንነታቸው ለጊዜው ያልታወቁ ግለሰቦች በተለያየ የሞባይል ስልክ መስመሮች በመደወል ጥቂት የማይባሉ ግብር ከፋዩቻችን ስልክና የንግድ ድርጅቱን መረጃዎች በማጥናት ከባለስልጣኑ ቢሮ ስልክ የተደወለ በማስመሰል ወደ ግብር ከፋያችን በተደጋጋሚ እየደወሉ ድርጅታቸው ያለ ደረሰኝ ሽያጭ ሲያከናውን የያዙት መሆኑን እና በሌላ ህገ-ወጥ ተግባር ውስጥ እንደተገኘ መረጃ ያላቸው መሆኑን በመግለፅ ጉዳዩ በህግ የሚያስጠይቅ እና የሚያሳስር ስለሆነ…

          Read More

            Leovegas Ab Leov Taloudelliset Tunnusluvut

            Leovegas Ab Q1 2023 Report Published Inderes: Osakeanalyysit, Mallisalkku, Osakevertailu & Aamukatsaus Content Leovegas – Mobiilikasino Minkä Lisenssin Alaisuudessa Leovegas Toimii? Leovegas Online Casino Asiakaspalvelu Ja Tuki Tietoa Meistä Leovegas Bonus Bingoon Vastuullinen Pelaaminen Muut Bonus Tarjoukset Bonusrakenne Leovegas Arvostelu – Kattava Tietopaketti Mobiilikasinoiden Kuninkaasta Bonukset Top 5 Vinkkiä Leovegas Bonuksen Hyödyntämiseen Tervetuloa Leovegasille Muut…

            Read More

              ለቀድሞ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ አስተዳደሩ በአመራርነት ዘመናቸው ላበረከቱት መልካም ስራዎች የምስጋና ኘሮግራም ተካሄዶል።

              የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር ጆሀር በምስጋና ፖሮግራሙ እንደተናገሩት ጥቂት ብንዘገይም፤ እጅግ ለምንወዳቸው የቀድሞ ከንቲባችንና ወንድማችን አቶ አህመድ መሀመድ ቡህ ዛሬ ያደረግነው ሽኝትና የሰጠነው ስጦታ፤ በአመራርነት ዘመኑ ካደረጉት አሰተወፅኦ አንፃር ለሳቸው ያንስባቸዋል እንጂ አይበዛም ብለዋል። በአመራርነት ዘመናቸው ላደረጉት አስተዋፅኦና መልካም ስራዋች ሁሉ የአስተዳደሩ ከንቲባ ከድር በራሴና በድሬዳዋ ህዝብ ስም አክብሮትና ምስጋናዬን አቀርባለሁ ሲሉ አመስግነዋል ። ለኘሮግራሙ መሳካት…

              Read More