በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ 6 ወራት የፓርቲ ስራዎች የከተማ ቀበሌዎች እና የገጠር ክላስተሮች የእቅድ አፈጻጸም መድረክ ተጠናቀቀ።

    ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲገመገም የቆየው የከተማ ቀበሌዎች እና የገጠር ክላስተሮች የእቅድ አፈጻጸም መድረክ የፓርቲ ጽ/ቤቶች የመማማሪያ መድረክ እንዲሁ ተቀራርቦ በመስራት ልምድ መለዋወጫ እንደነበር የፓርቲው አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ደረጀ ጸጋዬ በማጠቃለያው ላይ ገልጸዋል። አክለውም የፓርቲ ስራን ከመንግስት ስራ ጋር በማቀናጀትና በማጣጣም ውጤታማ መሆን ይቻላል ብለዋል። ነገ የዘርፎች መሰረታዊ ፓርቲዎች አፈጻጸም የሚገመገም ይሆናል።

    Read More

      የድሬደዋ አስተዳደር የ2014 በጀት አመት የ100 ቀናት ሪፖርት ግምገማ እየተካሄደ ነው።

      በትላንትና እለት የተጀመረው የ100 ቀናት የስራ አስፈጻሚ ተቋማት ግምገማ ዛሬ ጠዋት የተጠናቀቀ ሲሆን የከተማ ቀበሌዎች እና የገጠር ክላስተሮች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ ከሰአት በኃላ ጀምሮ እስከ ነገ ድረስ የሚገመገም ይሆናል ፡፡ በሪፖርት ግምገማ መድረኩ ሁሉም ፈፃሚ ተቋማት የመቶ ቀናት የመደበኛ እና የፕሮጀክት የእቅድ አፈፃፀም ሪፓርት አቅርበው ሰፊ ውይይት ተደርጎባቸዋል። የሪፖርት ግምገማ መድረኩን የመሩት የአስተዳደሩ ከንቲባ…

      Read More

        ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከጆ ባይደን ጋር ያደረጉት የስልክ ውይይት በዲፕሎማሲው አውድ መሻሻሎች የመኖራቸው ማሳያ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

        የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር ያደረጉት የስልክ ውይይት ከዚህ ቀደም የነበረው የግንኙነት መንፈስ እየተቀየረ ለመሆኑ ማሳያ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለፀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ዛሬ ሳምንታዊ መግለጫቸውን በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በህግ ማስከበሩ ዘመቻ ዙሪያ ለፕሬዚዳንቱ እንዳብራሩ የገለፁት አምባሳደር ዲና ፥ የሰብአዊ መብት…

        Read More

          ሰሞኑን በ03 ቀበሌ ገንደ ዲፖ/ገንደ ሮቃ አካባቢ በተከናወነ ህግ የማስከበር ተግባር ምክንያት፤ በአካባቢው ተደራጅተው በሚሰሩ ወጣቶች ላይ ቅሬታ መፈጠሩን ተረድቻለሁ።

          ከወጣቶቹ ጋር በመወያየት፤ ስራቸውን በህጋዊ መንገድ መቀጠል እንዲችሉ ከመግባባት ደርሰን፤ የስራ መመሪያ ተሰጥቷል። ልዩነቶቻችንን በውይይት በመፍታት፤ የተበላሹ እና ህገወጥ ተግባራትን ስርዓት እያስያዝን፤ ወጣቶችን የድሬዳዋ የለውጥና የእድገት ኃይሎች ማድረጋችንን እንቀጥላለን።

          Read More

            Why Cinema ana ruiz maxim Beats Showmanship

            The less likely that the contemporary value of taking will change any time soon since there is sufficient interest in it does. The following there are several home City Movie theaters’ computer chip expenditures and also other services. If you are looking one hundred% proof the Town’azines taking is actually vegan, and commence contact any…

            Read More

              አስተዳደሩ ባዘጋጀው ስምፖዚይም እንዲገኙ ተጋብዘዋል።

              በሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ የሚደርገውን ኢፍትሃዊ ጫና በመቀልበስ፣ የሀገራችንን ጥቅም ማስጠበቅ ይቻል ዘንድ እና ሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንን ለማጠናከር በመላው ዓለም የምትገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አዲሱን የፈረንጆች ዓመት መሰረት በማድረግ ወደ ሀገር ቤት እንድትመጡ በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አብይ አህመድ በኩል የእናት አገር ጥሪ በተደረገላችሁ መሰረት በሚካሄደው ስኬታማ የዳያስፖራ ማህበረሰብ ንቅናቄ ላይ ለመሳተፍ እና ድጋፍም ለማድረግ እንደመጣችሁ…

              Read More

                የማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድህን አባልነት በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ሽፋኑን ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ።

                የማህበረሰብ ዓቀፍ ጤና መድህን በሀገር ዓቀፍ ደረጃ ሽፋኑ ለማሳደግ እየተሰራ መሆኑ የኢትዮጲያ ጤና መድን አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሙሉቀን አርጋውና የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ለምለም በዛብህ በጋራ በመሆን በዛሬው እለት ለጋዜጠኞች ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል። የኢትዮጲያ ጤና መድን አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ሙሉቀን አርጋው በጋዜጣዊ መግለጫቸው እንደ ሀገር ከአሁን በፊት በነበረው አሰራር…

                Read More

                  የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ 6 ወራት የፓርቲ ስራዎች የእቅድ አፈጻጸም መድረክ እየተካሄደ ነው።

                  በ2014 ዓ.ም የመጀመሪያ 6 ወራት የተከናወኑ ስራዎች ግምገማ መድረክ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ ስራዎች ወቅታቸውን ጠብቀው መገምገማቸው ለቀጣይ መሰራት የሚገባቸውና ያልተከናወኑ ስራዎች ጉድለቶች እንዲሟሉ ለማድረግና የተሻለ አፈጻጸም ያለውን ለመለየትና ለማበረታታት እንዲሁም ክፍተት ያለበትን ለመደገፍ ያስችለናል ብለዋል። በግምገማው መድረክ 9ኙ የከተማ ቀበሌዎችና 4ቱ የገጠር ክላስተሮች እንዲሁ 3ቱ የመሰረታዊ ፓርቲ…

                  Read More