የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ
የ2014 በጀት ዓመት በጀትን አስመሌክቶ መሌዕክት የተጠናቀቀው ዓመት በአስተዲዯራችን በርካታ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስኬቶች የተመዘገቡበት ቢሆንም በዚሁ ሌክ በርካታ ተግዲሮቶች የተስተናገደበት ነበር………..የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ DIRE DAWA CITIZEN GUIDE
የ2014 በጀት ዓመት በጀትን አስመሌክቶ መሌዕክት የተጠናቀቀው ዓመት በአስተዲዯራችን በርካታ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ስኬቶች የተመዘገቡበት ቢሆንም በዚሁ ሌክ በርካታ ተግዲሮቶች የተስተናገደበት ነበር………..የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ DIRE DAWA CITIZEN GUIDE
የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በ2014 በጀት አመት ሊያከናውናቸው ያቀዳቸውን ተግባራት ማለትም በአስተዳደሩ ቀልጣፋ፣ ፈጣንና፣ ወቅታዊ የመረጃ ልውውጥ ስርዓት በመዘርጋት አስተዳደሩ ደረጃውን የጠበቀና ተወዳዳሪ የሆነ አስተዳደር ለማድረግ በተደረገ ጥረት በዋና ዋና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ መግባባት ለመፍጠርና የአስተዳደሩን መልካም ገፅታ ለመገንባት 2014_የ9_ወራት_ዕቅድ_አፈፃፀም_ሪፖርት
በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ዋና ዳይሬክተር ሚመራ ቡድን ድንገታዊ ምልከታን በህዝብ ትራንስፖርት ማህበራት እና በመናኸሪያዎች ላይ አድርጓል። መንግስት ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ ባለንብረቶች በታለመለት የነዳጅ ድጎማ ተጠቃሚ እንዲሆኑ በማድረግ ለማህበረሰቡ በተመጠጣነ ዋጋ አገልግሎት እንዲሰጡ ተሳቢ ያደረገ አሰራርን ዘርግቶ ወደትግበራ ገብቷል። ይህንኑ በማስመልከትም ከማደያ ባለነብረቶች አሽከርካሪዎች እና የተሽከርካሪ ባለንብረቶች በትግበራው ላይ በቂ መረጃን በመስጠት ሰኔ 29 የሙከራ ትግበራውን…
ሰኔ 29 ቀን 2014 (ኢዜአ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት በ1ኛ ዓመት የሥራ ዘመኑ በሚያካሂደው 16ኛ መደበኛ ጉባዔ ነገ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በወቅታዊ ጉዳዮች ይወያያል። በዚህ መደበኛ ጉባዔው፤ ሰሞኑን በተደጋጋሚ እየተከሰተ ላለው የዜጎች የፀጥታ እና ደኅንነት ጉዳይ ዐቢይ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚወያይ ይጠበቃል። እንደዚሁም ለሌሎች ማኅበራዊ፣ፖለቲካዊ እና ምጣኔ-ሀብታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ትኩረት ተሰጥቶ፤ ምክር…
የዝናብ ወቅት መራዘምን ተከትሎ በገጠር ቀበሌዎች ንፁ የመጠጥ ውሀ አቅርቦት፣ የእንስሳት መኖ የሚደረገው ስርጭት ተጠናክሮ መቀጠሉን።በግብርና ውሃ ማእድንና ኢነርጂ ቢሮ የውሃ መስኖ ልማት ፅ/ቤት ሃላፊ አቶ ፉአድ መሃመድገልጸዋል። ችግሩን ለመቋቋም እየተደረገ ባለው ጥረት ቀድሞ በተደረጉ ዳሰሳዊ ጥናቶችን መሰረት በማድረግ በተለይ ከውሃና ከመስኖ ልማት ጋር በተያያዘ ያሉ አማራጮችን በሙሉ አቅም ጥቅም ላይ ለማዋል እየተሰራ እንደሚገኝ ሓላፊው…
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የበጀት ፣ ኢኮኖሚ ፣ ንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የድሬዳዋ አስተዳደርን የስራ ፣ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ የ2014 በጀት አመት መደበኛ ስራዎችና የፕሮጀክቶች አፈጻጸም ሪፖርት የቢሮው ሃላፊ የተከበሩ አቶ ሮቤል ጌታቸው በተገኙበት ተገምግሟል፡፡ በቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ሮ አይናለም ተዘራ በተሰጠው አቅጣጫም ቢሮው አዲስ እንደመሆኑ መጠን በርካታ ተጨባጭ ስራዎች የተከናወኑ ቢሆንም…
ሰኔ 27/2014 ዓ.ም የተጀመረው የድሬዳዋ አስተዳደር የ2014 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በትላንትናው ውሎው የድሬዳዋ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ፣የፍትህ፣ፀጥታና ህግ ጉዳዮች ቢሮና የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የስራ አፈጻጸምን ገምግሟል፡፡ ከተሳታፊዎች የተለያዩ አስተያየቶች የተሰጡ ሲሆን ተሳታፊዎቹ ላነሷቸው ጥያቄዎችም ሪፖርት ያቀረቡት ተቋማት የስራ ሃላፊዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ በእለቱ የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርታቸውን ባቀረቡ ተቋማት…
አገራችን በተፈሰሱ አገራት መካከል የጋራ ተጠቃሚነት መኖር አለበት በሚል የራሷን ብቻ ሳይሆን ከጎረቤት ሃገራት ጋር በጋር የተጠቃሚነት መርህ ላይ የቆመ ግንኙነት ጭምር በመመስረት የነበረውን የጥርጣሬ መንፈስ በማስወገድ በኢትዮጵያ ላይ እምነት እንዲያሳድሩና ኢትዮጵያን በማግለል ለመፈታት የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ፍፁም የተሳሳተ መሆኑን በጽኑ አቋማ ለማሳየት ችላለች፡፡ ዛሬ ላይ ግድባችን በመንግስትና በህዝብ የተቀናጀ ትብብር ወደ ሶስተኛው የሙሌት ደረጃ ተሸጋግሯል፡፡…
ምክር ቤቱ፣ በየደረጃው ያለው የአመራር፣ የጸጥታ አካልና የፍትሕ ተቋም የህዝቡን ደህንነትና ሠላም በጥብቅ እንዲያስከብር፣ አጥፊዎችም ለሕግ ተጠያቂነት እንዲቀርቡ እንዲደረግ ወስኗል ሰኔ 29 ቀን 2014 (ኢዜአ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች 6ኛው ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 6ኛው ልዩ ስብሰባ፤ በወቅታዊ የፀጥታ እና በንጹሐን ዜጎች ጉዳይ ላይ ተወያይቶ የውሳኔ ሐሳብ አስተላለፈ። የዕለቱን መርኃ-ግብር በግፍ ለተጨፈጨፉት ዜጎች የአንድ ደቂቃ የኅሊና…
የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከሲዲሲ ፕሮግረም ጋር በመተባበር ለሚዲያ ባለሞያዎች በኢች አይ ቪ ኤድስ ዙሪያ ትኩረቱን ያደረገ የግንዛቤ መስጫ መድረክ አካሄዷል፡፡ ከተለያዩ የሚዲያ ተቋማትና ከአስተዳደሩ መንግስት ኮሙኒዩኬሽን ቢሮ ለተውጣጡ ጋዜጠኞች በተዘጋጀው በዚሁ የግንዛቤ መስጫ መድረክ ላይ በቸልታ እየታየ ያለውንና ነገር ግን የመስፋፋት ምልክቶችን እያሳየ ያለውን ኤች አይ ቪ ኤድስን የሚዲያ ተቋማትና ጋዜጠኞች ለህብረተሰቡ የግንዛቤ መስጫ…