ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የንፁሃን ዜጎች ሕይወት መቀጠፍን በተመለከተ ካነሷቸው ነጥቦች መካከል
• እነዚህ ዜጎች ባልሰሩት ወንጀል ፣ በማያውቁት ጉዳይ በገዛ ሀገራቸው እና ቀያቸው ህይወታቸውን ለማሻሻል ደፋ ቀና ሲሉ ባልተገባ መንገድ ህይወታቸውን የሚቀጥፉ ገዳዮች አጥፊ ስብስቦች ያደረሱባቸው ጥቃት በእጅጉ የሚያሳዝን ከመሆኑ ባሻገር ህይወታቸውን ለመታደግ ባለመቻላችን እንደ ሀገር እንደ መንግስት እንደ ህዝብ ጥልቅ ሀዘን ይሰማናል። • የንፁሃንን ደም በከንቱ የሚያፈሱ የትኛውም ሸኔም ይሁን ሌሎች የጥፋት ኃይሎች መጥፋታቸው የማይቀር…


