ተቋማዊ አገልግሎት አሰጣጥን ከማሻሻል አንፃር በሩብ አመቱ በርካታ ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ ።
#DGC | ጥቅምት 14 / 2017 ዓ.ም የ 2017 በጀት አመት የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚ ተቋማት የመጀመሪያው ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የቀጠለ ሲሆን በሪፖርቱም የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ውጤታማነትን ከማሻሻል በ 11 ተቋማት ለ 1,141 አመራርና ፈፃሚዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት ታቅዶ ለ 1,199 አመራርና ፈፃሚዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት የተቻለ ሲሆን በ 13 ተቋማት…


