የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፖርቲ ሴቶች ሊግ የ2017 ዓ.ም የመጀመሪያው ስድስት ወራት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተካሄደ

የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ የሴቶች ሊግ ሰብሳቢ ወ/ሮ ኢፍቱ አህመድ ብልፅግና ፖርቲ ሴቶች ሊግ የሴቶችን ሁለንተናዊ ብልፅግና ከማረጋገጥ አንጻር በሁሉም መስክ በኢኮኖሚ በማህበራዊ ፖለቲካዊና በመልካም አስተዳደር እንቅስቃሴዎች ውስጥ ሴቶች እንዲሳተፉ እና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ተደራጅተው እንዲንቀሳቀሱ እና ግንባር ቀደም ሆነው ለሌሎች ሴቶችን ማሰለፍ እንዲችሉ የብልጽግና ፖርቲ ሴቶች ሊግ ይሰራል ብለዋል ። በበጀት አመቱ የብልጽግና ፓርቲ በርካታ…

Read More

በ 2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ከ 296 ሺህ በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉ ተገለፀ

በጎነት እና አብሮነት ለኢትዮጲያ ከፍታ በሚል መሪ ሀሳብ በድሬዳዋ አስተዳደር የ 2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የእውቅናና የምስጋና መርሀ-ግብር በዛሬው እለት ተካሂዷል ። በዚሁ መርሀ-ግብር ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር በ 2016 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ እድሳትና ላይ 238 አዳዲስ ቤቶችን ከመገንባት ባለፈ 72 ቤቶች እድገትና ጥገና ስራ…

Read More

ከ”ቃል እስከ ባህል” በሚል መሪ ቃል የወረዳ 02 እና በወረዳ 05 እንደሁም የወረዳ 09 አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ አባላት የ2ኛ ሩብ አመት ኮንፈረንስ በሁሉም መሰረታዊ ድርጅት አካሄደዋል ።

በኮንፍረንሱም የስድስት ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈፃፀም ግምገማ በሁሉም መሰረታዊ ድርጅቶች ዘንድ ተካሄዶል ።

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ሽኝት አደረጉ

የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼህ መሃሙድ በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ሽኝት አድርገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልእክት፤ “በይፋዊ ጉብኝታቸው ወቅት የሁለትዮሽ ግንኙነቶቻችንን ለማጠናከር ውጤታማ ውይይቶች ካደረግን በኋላ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድን ሸኝቻለው” ብለዋል።

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ንግድ፣ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት የ2017 ዓ.ም 2ተኛ ሩብ አመት ማጠቃለያ ኮንፍረንስ ዛሬ ተካሄደ።

”ከቃል ወደ ባህል” በሚል መሪ የተካሄደው መድረክ በቢሮውና ተጠሪ ተቋማት የብልፅግና ፓርቲ አባላት የተገኙበት መድረክ ተካሂዷል ። በመድረኩ ላይ የተገኙት የቢሮው ምክትል ኃላፊና አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ዳይሬክተር አቶ አብዲ ሙክታር እንደገለፁት ባለፉት ስድስት ወራት በመሠረታዊ ድርጅት የታቀዱ እቅዶችን ከግብ ለማድረስ በርካታ ስራዎች እንደተሰሩ ገልፀዋል። በተለይም አዳዲስ አባላትን ከማፍራት አንፃርና በሰው ተኮር ስራዎች ላይ…

Read More