የጥምቀት በዓል በድምቀት እተከብሮ እንዲያልፍ ተገቢዉ ዝግጅት ማጠናቀቁን የድ/ዳ የጸጥታ ግብረ ሀይል አስታወቀ።
የከተራ እና ጥምቀት በዓል በድምቀት ተከብሮ እንዲያልፍ ተገቢዉ ዝግጅት ተደርጎ ወደ ተግባር ምእራፍ መሻገሩን ግብረ ሀይሉ ጨምሮ አስታዉቋል፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር ሰብሳቢነት የሚመራዉ ድ/ዳ ፀጥታ ግብረሀይል በአሉን አስመልክቶ በአካሄደዉ የዉይይት መድረክ እዳስታወቀዉ በድ/ዳ እንደ አለፉት አመታት ሁሉ የጥምቀት በአል በደመቀና በአማረ መልኩ እንዲከበር ለማስቻል ተገቢዉ ዝግጅት መጠናቀቁን ነዉ ያስታወቀዉ ። የጥምቀት…


