ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከናሚቢያ ፕሬዚዳንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር ተወያዩ::
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከናሚቢያ ፕሬዚዳንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት፣ ከናሚቢያ ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር በአኅጉራዊ ጉዳዮች እና የትብብር ዘርፎች ላይ ሃሳብ መለዋወጣቸውን ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከናሚቢያ ፕሬዚዳንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት፣ ከናሚቢያ ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ ንዴትዋ ጋር በአኅጉራዊ ጉዳዮች እና የትብብር ዘርፎች ላይ ሃሳብ መለዋወጣቸውን ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሁለተኛው ቀን የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን ከጋና ፕሬዚዳንት ጆን ማሃማ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ የትስስር ገጽ ባሰፈሩት መልዕክት ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኮትዲቯር ምክትል ፕሬዚዳንት ቲዬሞኮ ሜይሊየት ኮኔን ጋር መወያየታቸውን አስታወቁ። መሪዎቹ በዛሬው ዕለት ባካሄዱት ውይይት፣ በአኅጉራዊ እና የሁለቱ ሀገራት የወል ፍላጎቶች በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገልጸዋል። ይህ የሁለቱ መሪዎች ውይይት በአዲስ አበባ እየተካሄደ ከሚገኘው 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን የተከናወነ መሆኑ ታውቋል።
በአዲስ አበባ እየተካሄደ የሚገኘው 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ በዛሬው ሁለተኛ ቀን ውሎው በተለያዩ ወሳኝ አህጉራዊ አጀንዳዎች ላይ ምክክሩን ቀጥሏል። በጉባኤው ጎን ለጎን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኬር ማያርዲት ጋር ተገናኝተው መክረዋል። መሪዎቹ በውይይታቸው በቀጣናዊ የሰላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ አተኩረዋል።
የሆር ሙድ ጤና ቡድን 1447ኛው የረመዳን ፆም አስመልክቶ የተለያዩ የፍጆታ እቃዎች ድጋፍ አበርክቷል።በመረሀ ግብሩ የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች በተጋባዥነት ተገኝተዋል። በድጋፉ መረሀ ግብሩ ተጋብዘው የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር እንደተናገሩት በአገር አቀፍ ደረጃ የማእድ ማጋራት የበጎ ፍቃድ ስራዎች በክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተነሳሽነት መከናወን ከጀመረ ወዲህ በርካታ ተግባራት እየተፈፀሙ እንደሆነ ጠቁመዋል።…
የወጣቶች ወርቃማ ጊዜያት ላይ ትኩረቱን ያደረገ አዲስ የነሺዳ ስብስቦችን የያዘ የወጣት ሙአዝ መሀመድ አልበም በርካታ የጥበብ አፍቃሪያን በገኙበት በዛሬው እለት በድምቀት ተመርቋል። በምረቃ መርሀግብሩም ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ክብር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተገኝተው እንደገለጹት ወጣቱ በነሺዳ አልበሙ በተለይም በለጋ እድሜው ለሀገር ለቤተሰብ የሚጠቅም ተግባራትን በጥበበ በማዋዛት ላበረከተው አስተዋጾ ምስጋና አቅርበዋል። ወጣቱ በርካታ ውጣውረዶችን በማለፍ ለዚህም…
በመዲናዋ እየታየ ያለው ፈጣን የከተማ ልማት እና የውበት ለውጥ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ትልቅ ተሞክሮ እንደሚሆን በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ የታደሙ የተለያዩ ሀገራት ተወካዮች ገለጹ። አዲስ አበባን ለመጀመሪያ ጊዜ ከስድስት ዓመታት በፊት ጎብኝተው እንደነበር ያስታወሱት ከኢስዋቲኒ የመጡት የጉባዔው ተሳታፊ ኪንታፒ ሮቢንስ፤ አሁን ያገኟት ከተማ ግን ፈጽሞ የተለየች መሆኗን ተናግረዋል። “አዲስ አበባ በየጊዜው እየተዋበች እና…
“Nuru Event” Komishinii Dargaggoofi Ispoortii Bulchinsaa Dirree Dhawaa waliin akkasumas Abbaa Taaytaa Galiiwwanii Bulchinsaa Dirree Dhawaafi michuuwwan biroo waliin ta’uun ” Itoophiyaa Xiqqoofin Fiiga!” Mataduree jedhuun kan qophaa’e fiigichi halkanii kan Daandiirraa EDA gaggeeffameeti jira. Saganticharratti Kabajamoo Kantibaa Bulchinsa Dirree Dhawaa Obbo Kadiir Juhaar,Hogganaa Waajjira Paartii Badhaadhinaa Dames Bulchinsaa Dirree Dhawaa Obbo Ibrahim Yuusuf, Komishinar…
isaga oo noqday dhacdo taariikhi ah oo magaalada ku soo kordhisay firfircooni iyo midnimo bulsho. Tartankan oo cinwaankiisu ahaa “Aan u orodno Itoobiya yar” ayaa waxaa iska kaashaday Guddiga Dhalinyarada iyo Ciyaaraha, Wakaaladda Dakhliga ismaamulka iyo la-hawlgalayaal kale, waxaana soo qabanqaabiyay Tartanka Nuru. Munaasabadda furitaanka waxaa ka soo qayb galay Duqa Magaalada mudane Khedir Juhar,…
ኑሩ ኢቨንት ከድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ኮምሽን እንዲሁም ከድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ጋር እና ከሌሎችም አጋር አካላት ጋር በጋራ በመሆን ” ለትንሿ ኢትዮጵያ እሮጣለው”በሚል መሪ ቃል ትላንት የምሽት የተዘጋጀው የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር አካሂዷል። በመርሃ-ግብሩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ወጣቶችና…