ጠንካራ ፓርቲ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የኢንስፔክሽንና የስነምግባር ኮሚሽን ሚና የላቀ መሆኑ ተገለፀ::
በድሬዳዋ አስተዳደር ሲካሄድ የቆነው የብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የስነ-ምግባር ኮሚሽን እና የክልሎች፣ የከተማ አስተዳደር እና የፌደራል ተቋማት አደረጃጀት ኮምሽን የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ መንፈቅ ዓመት 9ኛው የጋራ የግምገማ መድረክ ተጠናቀቀ። በዚህም በብልፅግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና ስነ ምግባር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ደስታ ተስፋው (ዶ/ር) ጠንካራ ኢንስፔክሽን ለጠንካራ ፓርቲና ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ የሚኖረው ፋይዳ ጉልህ መሆኑን ገልፀው፤ የፓርቲው…


