የድሬዳዋ አስተዳደር የ 2017 በጀት አመት የ 1 ኛ ሩብ አመት የማዘጋጃ ቤታዊ ፣ የሴክተር ተቋማት ፣ የከተማና ገጠር ወረዳዎች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ይገኛል ።
የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በመርሀ-ግብሩ ላይ ያሉትን መረጃዎች ወደ እናንተ የምናደርስም ይሆናል ። በአለማየሁ አበበ ፎቶ :- በአገኘው ሸዋረጋ
የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በመርሀ-ግብሩ ላይ ያሉትን መረጃዎች ወደ እናንተ የምናደርስም ይሆናል ። በአለማየሁ አበበ ፎቶ :- በአገኘው ሸዋረጋ
#DGC ጥቅምት 13/2017 የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ድሬዳዋ ቅርንጫፍ በክረምት በጎ ፍቃድ የልማት ተግባራት ያስገነባቸውን ስድስት ቤቶች ለችግረኛ ቤተሰቦች አስረክቧል። በርክክብ ስነስረአቱ ላይ የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር የመረዳዳት ባህልን በማሳደግ የማህበራዊ አገልግሎት ችግሮችን ለማቃለል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል። በድሬደዋ የቆየ የመረዳዳትና የመደጋገፍ የዳበረ እሴት እንዳለ የገለፁት ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር ይህንን እሴት በመጠበቅ…
#DGC | ጥቅምት 14 / 2017 ዓ.ም የ 2017 በጀት አመት የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚ ተቋማት የመጀመሪያው ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የቀጠለ ሲሆን በሪፖርቱም የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ውጤታማነትን ከማሻሻል በ 11 ተቋማት ለ 1,141 አመራርና ፈፃሚዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት ታቅዶ ለ 1,199 አመራርና ፈፃሚዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት የተቻለ ሲሆን በ 13 ተቋማት…
#DGC | ጥቅምት 14 / 2017 ዓ.ም በዚህም መሰረት የአስተዳደሩ መንግስት የማስፈፀም አቅም በማጎልበት የዜጎችን እርካታ ወደ ላቀ ደረጃ የማሸጋገር ተደማሪ ውጤት ሊያመጡ የሚያስችሉ ስራዎች ታቅደው በእቅዳቸው መሰረት የመጀመሪያ ሩብ አመት ስራዎች መከናወናቸውም ተገልፃል ። በመጀመሪያው ሩብ አመት በዋናነት የዝግጅት ምእራፍ ስራዎች እና የክረምት የበጎ ፍቃድ ስራዎች በትኩረት እንዲከናወኑ ከማድረግ ባሻገር አበይት ተግባራት መከናወናቸውም ነው በሪፖርቱ…
የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በመርሀ-ግብሩ ላይ ያሉትን መረጃዎች ወደ እናንተ የምናደርስም ይሆናል ። በአለማየሁ አበበ ፎቶ :- በአገኘው ሸዋረጋ
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ድሬዳዋ ቅርንጫፍ በክረምት በጎ ፍቃድ የልማት ተግባራት ያስገነባቸውን ስድስት ቤቶች ለችግረኛ ቤተሰቦች አስረክቧል። በርክክብ ስነስረአቱ ላይ የድሬደዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር የመረዳዳት ባህልን በማሳደግ የማህበራዊ አገልግሎት ችግሮችን ለማቃለል የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተናግረዋል። በድሬደዋ የቆየ የመረዳዳትና የመደጋገፍ የዳበረ እሴት እንዳለ የገለፁት ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር ይህንን እሴት በመጠበቅ አቅም የሌላቸውን ቤተሰቦች…
የድሬዳዋ አስተዳደረ የስነ-ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ከአስተዳደሩ ለተውጣጡ የ1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች ርዕሳነ መምህራን ለጤና ተቋማት ሀላፊዎች እንዲሁም ለሰው ሀብት ዳይሬክቶሬት ሀላፊዎች በሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና መስጠት ጀመረ:: በመድረኩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር የስነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ፌኑስ አብዱልጀባር የስልጠና መድረኩ ዋነኛ አላማ በሀብት ማሳወቅና ምዝገባ ፅንሰ ሀሳብና አተገባበር ላይ ግንዛቤ…
በዛሬው እለት በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው የአራተኛ ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከነማ ከ ስሑል ሽረ ጋር የተጫወቱ ሲሆን በ 21 ኛው ደቂቃ ላይ ቻርለስ ሙሲጌ ለድሬዳዋ ከነማ ባስቆጠራት ጎል እንዲሁም ደግሞ በ 55 ተኛው ደቂቃ ላይ ብርሐኑ አዳሙ ድሬዳዋ ከነማ ላይ ባስቆጠራት ጎል ጨዋታው አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተጠናቋል ። በአለማየሁ አበበ ፎቶ :-…
” በጎነት ለኢትዮጲያ ከፍታ ” በሚል መሪ ሀሳብ በሀገር አቀፍ ደረጃ የ 2016 የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ ማጠቃለያ መርሀ-ግብር በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን በዛሬው እለት ተካሂዷል ። ባሳለፍነው አመት የክረምት ወራት የበጎ-ፍቃድ አገልግሎት በ 14 የተለያዩ መርሀ ግብሮች መከናወኑ ይታወቃል ። ከነዚህም 14 መርሀ-ግብሮች ውስጥም እንደ ድሬዳዋ አስተዳደር ሁሉንም መርሀ-ግብሮች ከማከናወን በዘለለ በሀገር አቀፍ ደረጃ…
በድሬዳዋ ስታዲየም እየተካሄደ ባለው የአራተኛ ሳምንት የኢትዮጲያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ድሬዳዋ ከነማ ከ ስሑል ሽረ ጋር እየተጫወተ ሲሆን በ 55 ተኛው ደቂቃ ላይ ብርሐኑ አዳሙ ባስቆጠራት ጎል አንድ አቻ በሆነ ውጤት ጨዋታው ቀጥሏል ። በአለማየሁ አበበ ፎቶ :- አገኘው ሸዋረጋ