የድሬዳዋ አስተዳደር አስተማማኝ ሰላሟን ለማስቀጠል እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ::

የምስራቅ ኢትዮጵያ ፀጥታና ደህንነት ዘርፍ ዙሪያ ለስትራቴጂክ ከፍተኛ አመራሮች የተዘጋጀ ስልጠና በዛሬው እለት መሰጠት ተጀመሯል ። በመርሀ-ግብሩ የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ክቡር አቶ ከድር ጁሀር የድሬዳዋ ፖሊስ ለውጡን ማራመድ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ለአመራሩና አባላቱ የተለያዩ ስልጠናዎችን በማዘጋጀት የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን በማዘጋጀት ክፍተቶችን የመሙላት ስራዎችን ማከናወን መቻሉን ተናግረው ስልጠናው በተለይም የምስራቅ አጎራባች ክልል ፖሊሶች እና ባለድርሻ አካላት…

Read More

ብቃት ያለው ጠንካራ አደረጃጀት እንዲፈጠር ጠንካራ መሪ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ።

የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ደረጀ ፀጋዬ የሩብ አመት የፓርቲ ስራዎች አፈፃፀምን እንዲሁም የአመራር ሽግሽግንና በአደረጃጀት ዘርፍ የተሰሩ ስራዎችን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰተዋል:: በዚህም የድሬዳዋ አስተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ፅፈት ቤት በ2016 በአደረጃጀት በዘርፍፉ በርካታ ስራዎች እንደተሰሩ አቶ ደረጀ ገልፀው በተለይም አደረጃጀትን መልሶ የማደራጀትና የማጥራት ስራዎች በዝግጅት ምእራፍ እንደተከናወኑና በአጠቃላይ 315 የሚደርሱ…

Read More

በአስተዳደሩ ያሉ ዜጎችን የኑሮ ደረጃ ለማሻሻል ጥረት እየተደረገ ይገኛል ሲሉ የድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ስራ አስኪያጅ ፅህፈት ቤት ሃላፊ ጀማል ኢብራሂም(ኢ/ር) ተናገሩ ።

የከተማ ስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት እና ተጠሪ ተቆማት የ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ ተካሄደ ። በድሬዳዋ አስተዳደር የሴፍትኔት ተጠቃሚ የሆኑ ዜጎችን ማህበራዊ የኑሮ ደረጃቸውን ለማሻሻል የተጠቃሚዎችን የግል መረጃ በአግባቡ እያጣራን ፍታዊነትን ለማረጋገጥ ስራ መጀመሩን የከተማ ስራ አስኪያጅ ፅህፈት ቤት ሃላፊ ኢንጂነር ጀማል ኢብራሂም ተናግረዋል ። በከተማ ስራአስኪያጅ ፅፈትቤት ስር የተጀመሩትን የሶስተኛው…

Read More

በስነ-ምግባር የታነፁ ተማሪዎችን ማፍራት እንደሚገባ ተገለፀ::

የድሬዳዋ አስተዳደር ሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በድሬዳዋ አስተዳደር በከተማ ለሚገኙ 1 ኛ እና 2 ተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ም\ርዕሰ መምህራን ፣ ወተመ ፣ የግብረገብ ፀረ-ሙስና እና ሪከርድና ማህደር በተማሪዎች ሥነ-ምግባር ላይ የድጋፍ ሰጪዎች ሚና እንዲሁም በሥነ-ምግባለሙያዎችባር እና ሙስና ምንነት ዙሪያ ያተኮረ ስልጠና በዛሬው እለት ተሰቷል ። በዚሁ መርሀ-ግብር ላይም በመገኘት ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ትምህርት…

Read More

በወረዳዎች የተጀመሩ የአገልግሎት አሰጣጥን ዘመናዊና ዲጂታል የማድረግ ስራን አጠናክሮ ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለፀ::

#DGC ጥቅምት 14/2017 የድሬዳዋ አስተዳደር የ 2017 በጀት አመት የ 1 ኛ ሩብ አመት የማዘጋጃ ቤታዊ ፣ የሴክተር ተቋማት ፣ የከተማና ገጠር ወረዳዎች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በከሰዓቱ መርሀ-ግብር የከተማ ወረዳዎችና የገጠር ክላስተሮች የ2017 በጀት አመት የመጀመሪያው ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቧል:: በዚህም በቀረበው ሪፖርት ላይ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር የ 2017 በጀት አመት የ 1 ኛ ሩብ አመት የማዘጋጃ ቤታዊ ፣ የሴክተር ተቋማት ፣ የከተማና ገጠር ወረዳዎች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በከሰዓቱ መርሀ-ግብር ቀጥሎ የከተማ ወረዳዎችና የገጠር ክላስተሮች የ2017 በጀት አመት የመጀመሪያው ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት በቀረበው ሪፖርት ላይ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ አማካኝነት ግምገማና ውይይት እየተካሄደበት ይገኛል።

በኤደን ሳሙኤል ፎቶ:-አገኘሁ ሸዋረጋ በኤደን ሳሙኤል ፎቶ:-አገኘሁ ሸዋረጋ

Read More

በኢትዮጵያና ሩሲያ ታሪካዊ ቁርኝት ላይ የተመሰረተው የሁለትዮሽ ግንኙነት እያደገ ቀጥሏል፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

በኢትዮጵያና ሩሲያ ታሪካዊ ቁርኝት ላይ የተመሰረተው የሁለትዮሽ ግንኙነት እያደገ መቀጠሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ውይይት አድርገዋል። ይህን በሚመለከት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ በሁለትዮሽ መድረካችን ወቅት ላደረግነው ጥልቅ ውይይት ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲንን አመሰግናለሁ ብለዋል። በሁለቱ ሀገራት ታሪካዊ ቁርኝት ላይ የተመሠረተው የሁለትዮሽ…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ላይ የዋጋ ግሽበትን በመቆጣጠር እና የኑሮ ውድነትን ከመቀነስ ረገድ መሰረታዊ የፍጆታ እቃዎች አቅርቦት መከናወኑ ተገለፀ

የ 2017 በጀት አመት የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚ ተቋማት የመጀመሪያው ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እየቀረበ ሲሆን በሪፖርቱም ከኑሮ ውድነት ጋር ተያይዞ በአስተዳደሩ የዋጋ ግሽበትን በመቆጣጠር እና የኑሮ ውድነት በመቀነስ ረገድ በ 2017 በጀት አመት መጀመሪያ የነበረውን 28 በመቶ የዋጋ ንረት እና የ 23 በመቶ የምግብ እና ምግብ ነክ ሸቀጦች የዋጋ ንረት ከ 10 በመቶ በታች…

Read More

 ተቋማዊ አገልግሎት አሰጣጥን ከማሻሻል አንፃር በሩብ አመቱ በርካታ ስራዎች መሰራታቸው ተገለፀ ።

#DGC | ጥቅምት 14 / 2017 ዓ.ም የ 2017 በጀት አመት የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚ ተቋማት የመጀመሪያው ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የቀጠለ ሲሆን በሪፖርቱም የሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ውጤታማነትን ከማሻሻል በ 11 ተቋማት ለ 1,141 አመራርና ፈፃሚዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት ታቅዶ ለ 1,199 አመራርና ፈፃሚዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ለመስጠት የተቻለ ሲሆን በ 13 ተቋማት…

Read More

የ 2017 በጀት አመት የድሬዳዋ አስተዳደር አስፈፃሚ ተቋማት የመጀመሪያው ሩብ አመት የእቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የቀረበ ሲሆን በሪፖርቱም በ 2017 በጀት አመት በአስተዳደራችን በገጠርም በከተማም በሀገር ሆነ በአስተዳደራችን ደረጃ የተቀመጠውን ሁለንተናዊ ብልፅግናን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ እና ባለፍት አመታት የተጀመሩ ስራዎችን ለማጠናከር በርካታ ስራዎች ታቅደው ወደ ስራ መገባቱ ይታወቃል ።

#DGC | ጥቅምት 14 / 2017 ዓ.ም በዚህም መሰረት የአስተዳደሩ መንግስት የማስፈፀም አቅም በማጎልበት የዜጎችን እርካታ ወደ ላቀ ደረጃ የማሸጋገር ተደማሪ ውጤት ሊያመጡ የሚያስችሉ ስራዎች ታቅደው በእቅዳቸው መሰረት የመጀመሪያ ሩብ አመት ስራዎች መከናወናቸውም ተገልፃል ። በመጀመሪያው ሩብ አመት በዋናነት የዝግጅት ምእራፍ ስራዎች እና የክረምት የበጎ ፍቃድ ስራዎች በትኩረት እንዲከናወኑ ከማድረግ ባሻገር አበይት ተግባራት መከናወናቸውም ነው…

Read More