የሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ይካሄዳል::

መስከረም 27/2017 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ይካሔዳል፡፡ በኢፌዴሪ ሕገ-መንግስት አንቀፅ 58 ንዑስ አንቀፅ (2) እና በምክር ቤቱ የአሠራርና የአባላት የሥነ-ምግባር ደንብ ቁጥር 6/2008 አንቀፅ 24 ንዑስ አንቀፅ (1) መሰረት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአንድ ዓመት የሥራ ጊዜ ከመስከረም ወር የመጨረሻ ሳምንት ሰኞ ጀምሮ እስከ…

Read More

ዛሬ ማምሻውን የተፈጠረውን የመሬት መንቀጥቀጥ በተመለከተ

በአዋሽ ፣ መተሀራ ፈንታሌ ተራራ አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ደርሷል።በሬክተር ስኬል 4.9 ነው። 150 ኪሎሜትር አካባቢ ርቀት ላይ የተፈፀመ ነው። ንዝረቱ አዲስ አበባ ድረስ ተሰምቷል። በስምጥ ሸለቆች ውስጥ ንዝራቱ ከማሰማት በሻገር የመሬት መንቀጥቀጥ ከፈንታሌ ተራሮች ውጭ የደረሰ ስለመኖሩ አልተረጋገጠም። በደሴ መስመር እስከ ኮምቦልቻ የታየውም ንዝራቱ ነው። ክስተቱ ከሰሞኑ ጀምሮ በፈንታሌ ተራራ እና አዋሽ አካባቢዎች የነበረ ስሜት…

Read More

በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ምርታማነትን ለማሳደግ የሚያግዙ ስራዎች በስፋት እንደሚሰሩ ተገለፀ::

የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ውሃ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ የቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ሁለተኛ ምዕራፍ ማስጀመሪያ መርሀ-ግብር በዛሬው ዕለት አካሄደ ። በመርሀ ግብሩ የተገኙት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ አስተዳደራችን ካለው መልካ ምድራዊ አቀማመጥ አንፃር ለአየር ንብረት ለውጥ ተጋላጭ በመሆኑ የአርብቶና ከፊል አርብቶ አደሩን ህይወት ለማሻሻል የሚያግዙ ተግባራትን በማጠናከር የአየር ንብረት ለውጥ ተፅኖን…

Read More

የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል ሁሉም ዜጋ የበኩሉን ሚና ሊወጣ እንደሚገባ ተገለፀ::

«የአካባቢ ብክለትን በመከላከል ጽዱና የበለጸገች ሀገር ለትውልድ እናስተላልፍ » ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ በሚል መሪ ሀሳብ የአካባቢ ብክለትን ለመከላከል ላለፉት ስድስት ወራት ሲካሄድ የነበረው የንቅናቄ ዘመቻ በአስተዳደሩ የአካባቢና ማህበራዊ ተጽእኖ ግምገማ አሰራር ስርዓት ላይ የምክክር መድረክ በማካሄድ ተጠናቋል። “የአካባቢ ተጽእኖ ግምገማ ተፈጻሚነት ለዘላቂ ልማት” “Empowering Informed Decision Make፡ ESIA Counts ” በሚል በአስተዳደሩ የሚተገበሩ የልማት…

Read More

በተናበበ አንድነት በድሬደዋ የሰፈነው ሰላም በሌሎችም አካባቢዎች በተሞክሮነት እያገለገለ መሆኑ ተመለከተ

አገራዊ ለውጡን ተከትሎ በተቀናጀ መናበብ በሰላም ማረጋገጥ ላይ የተሰራው ስራ ህብረ ብሔራዊ አንድነት እንዲፀና ከማስቻሉ በዘለለ ተሞክሮው በሌሎች አካባቢዎች እንዲተገበር መቻሉን የድሬደዋ ከንቲባ ከድር ጁሃር አወሱ፤ የድሬደዋ አስተዳደር ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጆሀር ይህን መልዕክት ያስተላለፉት ዛሬ አለምአቀፍ የሰላም ቀንን አስመልክቶ በድሬደዋ በተዘጋጀው የአንድ ቀን የሰላም ግንባታ ና የተሞክሮ ውይይት ላይ ነው። የሰላም ውይይቱን የድሬደዋ አስተዳደር…

Read More

በድሬዳዋ የትምህርት ጥራትና ፍትሃዊ ተደራሽነትን ለማሳደግ በተሰሩ ስራዎች የተገኙ ውጤቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል – የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር

በድሬዳዋ የትምህርት ጥራትና ፍትሃዊ ተደራሽነትን ለማሳደግ በተሰሩ ስራዎች የተገኙ ውጤቶች ተጠናክረው መቀጠላቸውን የአስተዳደሩ ከንቲባ የተከበሩ ከድር ጁሃር ተናገሩ። 33ኛው የድሬዳዋ አስተዳደር አቀፍ የትምህርት ጉባኤ ተካሂዷል። “የላቀ ትጋት፤ ለትምህርት ጥራት” በሚል መሪ ሀሳብ ዛሬ በተካሄደው የትምህርት ጉባኤ ላይ በትምህርት ዘርፍ ለተገኙ ለውጦችና ውጤቶች አስተዋጽኦ ላበረከቱ ተቋማት፣ የትምህርት አጋሮች፣ መምህራን፣ ትምህርት ቤቶች እና ወላጆች ዕውቅናና ሽልማት ተበርክቷል።…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ለሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተሽከርካሪ ስጦታ አበረከተ::

የድሬዳዋ አስተዳደር ለአስተዳደሩ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ መገልገያ የሚሆን የመኪና ስጦታ አበርክቷል። በመርሀ-ግብሩም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር የመኪናውን ቁልፍ ለድሬዳዋ አስተዳደር ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ዋና ሰብሳቢ ሼህ ኢብራሂም ኢማም እንዲሁም ለድሬዳዋ አስተዳደር ሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ምክትል ሰብሳቢ ሊቀብርሀናት ቀለመወርቅ ቢምረው አስረክበዋል:: ክቡር ከንቲባ ከድር የድሬዳዋ አስተዳደር የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ማህበረሰቡን በጎ ነገር በማስተማር…

Read More

የአሸዋ ህዳሴ ማህበር ደርዘን ተራ ነጋዴዎች በድሬዳዋ አስተዳደር አሸዋ የገበያ ስፍራ በተከሰተው የእሳት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች መልሶ መቋቋሚያ የሚውል የ 1.2 ሚሊየን ብር ድጋፍ በዛሬው ዕለት አበረከተ

ማህበሩ ለድሬዳዋ ልማት ማህበርም የአንድ መቶ አስር ሺ ብር ድጋፍ ያበረከተ ሲሆን፤ ድጋፉንም የማህበሩ አመራርና አባላት ለድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር አስረክበዋል:: በርክክብ መርሀ-ግብሩ ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሀር የአሸዋ ህዳሴ ማህበር ደርዘን ተራ ነጋዴዎች ንብረታቸውን በእሳት አደጋው ላጡ ወገኖች ያበረከቱት ድጋፍ የሚበረታታ መሆኑን ገልፀው ማህበሩ ድሬዳዋን ለማሳደግም ለድሬዳዋ ልማት ማህበር ላበረከተው ድጋፍ ምስጋናቸውን…

Read More