ለአቅመ ደካሞች እና አረጋዊያን, በበጎ ተግባራት የሚከናወኑ ስራዎች የማህበረሰቡን ችግር የመፍታት አካል መሆን ችለዋል.. ክቡር አቶ ኢብራሂም ዮሱፍ
በድሬዳዋ አስተዳደር ሴክተር ተቋማት በወረዳ 1 ገንደ ሁርሶ ገንደ ርጌ , በወረዳ 4 ገንደ ሎኒ እና ካባ እንዲሁም በወረዳ 7 ለሚገኙ አቅመ ደካማ ወገኖች ያስገነቧቸውን ሰባት የአባውራ መኖሪያ ቤቶች ከነሙሉ የቤት እቃው አስረከበ፡፡ የመኖሪያ ቤቶቹን ርክክብ መርሀ-ግብር ላይ መልእክት ያስተላለፉት የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ ክቡር አቶ ኢብራሂም ይሱፍ ለውጡን ተከትሎ በክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር…


