በከተሞች መስፋፋትና ከከተሞች እድገት ጋር ከሚሰሩ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሄደ::
የድሬዳዋ አስተዳደር የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የከተሞች መስፋፋትና በከተሞች እድገት ላይ ከሚሰሩ ባለድርሻ ጋር ውይይት አድርጓል። የውይይት መድረኩ በዋናነት የከተማዋን ፈጣን እድገት ታሳቢ ያደረገ የከተማ ማስፋፊያ በዘመናዊ ፕላን ለመመራት በሚያስችል ጉዳዮች ላይ የሚመክር መድረክ መሆኑ ተገልጿል። በመድረኩም የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ኢማጅ አብደላ በወቅቱ እንዳሉት ከተማነት በፈጣን እድገት እየተስፋፋ መምጣቱን አውስተው ቢሮው…


