የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ መደበኛ ስብሰባ በዛሬው ዕለት አካሂዷል

ካቢኔው በዛሬው ውሎው በቀረቡ ሶስት ዋና ዋና አጀንዳዎች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በዚህ መሰረት፡- 1ኛ. የድሬዳዋ አስተዳደር በቀጣይ መቶ ቀናት እቅድ የመልካም አስተዳደር እና ኢኮኖሚ ማሻሻያዋች በተመለከተ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። 2ኛ. የማዘጋጃቤታዊ ገቢ ከማጠናከር ጋር በተያያዘ ተወያይቶ ወሳኔ አሳልፏል፡፡ 3ኛ . መሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግም ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት…

Read More

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ከ UN Habitat እና የድሬዳዋ አሰተዳደር የከተማ ስራ አስኪያጅ ቢሮ ጋር በመተባበር በከተማ ፅዳት እና ቆሻሻ አወጋገድ ላይ ትኩረቱን ያደረገ መድረክ አዘጋጀ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በከተማ ፅዳት እና ቆሻሻ አወጋገድ ዙሪያ ከ UN Habitat እና የድሬዳዋ አስተዳደር ከተማ ስራ አስኪያጅ ጋር በመተባበር የተለያዩ የአካባቢ ጥበቃ ስራዎችን እንደሚሰራ ተጠቆመ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ባለ ድርሻ ካላትን ያሳተፈ የአንድ ቀን የምክክር መድረክ ያዘጋጀ ሲሆን የአስተዳደሩን ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተወካይ ጨምሮ፣ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ፣ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች እና ምሁራን፣…

Read More

በሸኔ ታጣቂ ቡድን ላይ እየተወሰደ ባለዉ የተጠናከረ እርምጃ ይጠቀምባቸዉ የነበሩ የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች መማረካቸዉንና ከሽብር ቡድኑ ጋር ግንኙነት የነበራቸዉ አካላት በቁጥጥር ስር ዉለዉ ምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝም የፀጥታ ግብረ ሀይሉ ባወጣዉ መግለጫ አስታዉቋል::

የድሬዳዋ አስተዳደር የፀጥታ ግብር ሀይል እንዳስታወቀዉ በድሬዳዋ ፣በኦሮሚያና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ የሆኑ ተጎራባች ወረዳዎችና ቀበሌዎችን መሽሸጊያ በማድረግ የአካባቢውን ሰላምና ደህንነት ልማትን ለማደናቀፍ ሙከራ ሲያደርግ የነበረው የሸኔ የሽብር ቡድን ላይ ባፉት ቀናት ጥምር የፀጥታ ሀይሉ ባካሄደዉ የጋራ ስምሪትና በወሰደዉ ጠንካራ እርምጃ የሽብር ቡድኑ አባላት መደምሰሳቸዉን አስታውቋል:: ይሄዉ የምስራቅ ኢትዮጵያ ጥምር የፀጥታ ሃይል ማለትም የሀገር መከላኪያ ሰራዊት…

Read More

ህገ ወጥና መርህ አልባ ግብይትን በመቆጣጠር የዋጋ ንረትን ማረጋጋት እንደሚገባ የድሬዳዋ አሰተዳደር ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ ገለጹ።

በንግድ ዘርፉ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ለመከታተልእና ድጋፍ ለማድረግ የሚበጅ የቁጥጥር ስርዓት በቢሮው መዘጋጀቱ ተገልጿል። በአገራችን ባለፉት አመታት ፈጣን ልማትና መልካም አሰተዳደር ስርአት ለመገንባት ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች እንዲሁም ፕሮግራሞች በመቅረፅ የማሻሻያ ስራዎች መሰራታቸውን የድሬዳዋ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ፥የንግድ፣ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ ሀርቢ ቡህ ገልፀዋል። የንግድ አሰራር ስርአቱ አሁን ያለበት ሁኔታ ሲታይ አንዳንድ በንግድ ዘርፉ ላይ የተሰማሩ ግለሰቦችና…

Read More

እርስ በእርስ የመደጋገፍ ባህልን በማዳበር ከተረጂነት መላቀቅ እንደሚገባ ተገለፀ::

የድሬዳዋ አስተዳደር አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮምሽን ሰብዓዊ ድጋፍ በራስ አቅም ንቅናቄ የቤተሰብ ኃላፊነት እና የማህበረሰብ አጋርነት አደረጃጀት ዝርጋታ ላይ ከከተማ ወረዳዎች አመራሮች ጋር እንዲሁም ከማህበረሰቡ ከተውጣጡ ባለድርሻ አካላት ጋር በዛሬው ዕለት የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሂዷል። በዚህም በመድረኩ የተገኙት የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ምክትል ኃላፊ እና የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ አቶ…

Read More

ስዊፍት ህብረት ስራ ማህበር በኤሌትሪክ ቻርጅ የሚሰሩ 200 ተሸከርካሪዎችን ለሽያጭ አቀረበ

የትራንስፖርት ዘርፍን በማዘመን ከነዳጅ ወጪ በማዳን በከፍተኛ ጥራት የተመረቱ 2025 ሞዴል የሆኑ ተሸከርካሪዎችን ወደ ከተማችን በማስገባት የሚታወቀው ስዊፍት ህብረት ስራ ማህበር በኤሌትሪክ ቻርጅ የሚሰሩ 200 ተሸከርካሪዎችን ለአገልግሎት አቅርቧል፡፡ በቁልፍ ርክክብ ስነስርአቱ ላይ ተገኝተው የተሸከርካሪዎቹን ሰሌዳና ቁልፍ ለአባላቱ ያስረከቡት ክቡር አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ በድሬዳዋ አስተዳደር የብልፅግና ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ናቸው፡፡ ኃላፊው በመልዕክታቸው የገቡትን ቃል ወደ ተግባር…

Read More

በድሬዳዋ ደወሌ የምድር ባቡር ድርጅት ባቡር ላይ በደረሰ አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት ማለፋን የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት ገለጸ

ከትላንት በስቲያ መነሻውን ከደወሌ አድርጎ በመጓዝ ላይ በነበረው የህዝብ ማመላለሻ ባቡር ባጋጠመው ድንገተኛ አደጋ የ15 ሰዎች ህይወት ማለፉን የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አየለ ወልደዮሀንስ በዛሬው እለት ለጋዜጠኞች በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቀዋል። በአደጋውም ሳቢያ 1የድርጅቱ ሰራተኛ እና 14መንገደኞች ህልፈት የደረሰ ሲሆን 28 ሰዎች ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት፣ 13 ሰዎች ቀላል…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህን ከአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን በድሬዳዋ ደወሌ የምድር ባቡር ድርጅት ባቡር ላይ በደረሰ ድንገተኛ አደጋ ጉዳት ደርሶባቸው በሆስፒታል ውስጥ ህክምና እየተደረገላቸው የሚገኙ ወገኖችን ተዘዋውረው ጠይቀዋል

Read More

የሐዘን መግለጫ

የድሬዳዋ ደወሌ የምድር ባቡር ድርጅት ቦርድ አባላት በድሬዳዋ ደወሌ የምድር ባቡር ድርጅት ባቡር ላይ በደረሰ አደጋ ከፍተኛ ሀዘን እንደተሰማቸው ገለፁ አባላቱ ሀዘኑ የመላው ኢትዮጲያውያን መሆኑን ገልፀው፤ ቦርዱ ከተጎጂዎች ጎን በመቆም አስፈላጊውን ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ እና ይህም በቀጣይ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተጠቁሟል። የቦርዱ አባላት በአደጋው ሳቢያ ህይወታቸውን ላጡ ወገኖች ለቤተሰባቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን የተመኙ ሲሆን፤ ቀላል እና…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን ቴክኒክ እና ሙያ አዲስ ሰልጣኞች ቅበላ ምዝገባ ከጥቅምት 12-30/2018 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑ ተገለፀ

በትላንትናው ዕለት የስራና ክህሎት ሚኒስትር ይፋ ባደረገው የ2018 የትምህርትና ስልጠና ዘመን የቴክኒክና ሙያ ስልጠና የመቁረጫ ነጥብ መሰረት በአስተዳደሩ በሚገኙ የቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች አዳዲስ ሰልጣኞች ምዝገባ ከጥቅምት 12-30/2018 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑን የድሬዳዋ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ ምክትል ኃላፊ እና የቴክኒክና ሙያ ኤጀንሲ ዳይሬክተር ወ/ሮ ፈጡም ሙስጠፋ ገልፀዋል። በድሬዳዋ አስተዳደር ለቴክኒክ እና ሙያ ስልጠና ትምህርት ከፍተኛ ትኩረት…

Read More