በድሬዳዋ አስተዳደር በለገዲኒ ገጠር ቀበሌ የመጠጥ ውሃ ቁፋሮ በመከናወን ላይ ይገኛል

የድሬዳዋ አስተዳደር የግብርና ውሀ መዓድን እና ኢነርጂ ቢሮ በለገዲኒ ገጠር ቀበሌ በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻል ፕሮጀክት አማካኝነት ቁፋሮው እየተከናወነ የሚገኘው የመጠጥ ውሀ ኘሮጀክት ምልከታ አካሄዷል። በለገዲኒ ገጠር ቀበሌ ከፍተኛ የመጠጥ ውሃ ችግር ይስተዋል የነበር ሲሆን ይህን የሚቀርፍ የ330 ሜትር ርቀት ላይ የወጣውን የጥልቅ የጉድጓድ ውሃ የአካባቢውን የመጠጥ ውሀ ችግር ይቀርፋል ተብሎ ይጠበቃል፡፡በሙከራ የውሃ አቅሙ ከ20…

Read More

ድሬዳዋ እና የፈረንሳይ ሌጉ ከተማ በተለያዩ መስኮች ያላቸውን ትብብር በማጠናከር በጋራ እንደሚሰሩ አስታወቁ

የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ በፈረንሳይ ሌጉ ከተማ ከንቲባ ሊዮኒዳስ ሰርጅ ከተመራ ልኡካን ቡድን ጋር የሁለቱን ከተሞች እህትማማችነት ለማጠናከር እና በቀጣይ በጋራ አብሮ ለመስራት በሚቻልባቸው ነጥቦች ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱም ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ ለእንግዶች የእንኳን ደና መጣችሁ መልዕክታቸውን በማስተላለፍ በኢትዮጲያ እና በፈረንሳይ መካከል ጠንካራ ወዳጅነት እና ትብብር መኖሩን ገልፀዋል። ምክትል…

Read More

በፈረንሳይ ሌጉ ከተማ ከንቲባ የተመራ ልዑካን ቡድን በድሬዳዋ አስተዳደር እየተከናወኑ የሚገኙ የተለያዩ የልማት ስራዎችን ጎበኘ::

ልዑኩ በጉብኝቱ የድሬዳዋን ነፃ የንግድ ቀጠናን፣ ደረቅ ወደብን፣ አዲሱ ምድር ባቡርን እንዲሁም የድሬዳዋ ኮንቬንሽን ማዕከልን እና የድሬዳዋ አለም አቀፍ እስታድየምን ተመልክቷል። የፈረንሳይዋ ሌጉ ከተማ ከንቲባ ሊዮኒዳስ ሰርጅ በድሬዳዋ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎች የከተማዋን እድገት በከፍተኛ ደረጃ እንደሚያፋጥን ገልፀው፤ የጉብኝቱ ዋንኛ ዓላማም የልምድ ልውውጥ ለማረግ እንዲሁም በቀጣይ በጋራ ለመስራት የሚያስችሉ ሁኔታዎችን ለመመልከት መሆኑን አብራርተዋል። ከንቲባው አያይዘውም…

Read More

በፈረንሳይ ሌጉ ከተማ ከንቲባ ሊዮኒዳስ ሰርጅ የተመራ 11 አባላትን የያዘ ልዑካን ቡድን የድሬዳዋን እና የሌጉ ከተማን እህትማማችነት ለማጠናከር ድሬዳዋ ከተማ ገባ

ድሬዳዋ እና የፈረንሳይዋ ሌጉ ከተማ እህትማማች ከተሞች ሲሆኑ በትምህርት፣ በጤና እና በሌሎችም ማህበራዊ ጉዳዮች አብሮ ለመስራት ስምምነት ተፈራርመዋል። ታዲያ ልዑክ ቡድኑ ወደ ድሬዳዋ የመጣበት ዋነኛ ምክንያት እህትማማች ከተማነትን ለማጠናከር እንዲሁም በድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ሀሳብ አመንጪነት ልዑክ ቡድኑ በድሬዳዋ ያሉ ምቹ ሁኔታዎችን በመመልከት በተለያዩ ዘርፎች ተሰማርቶ አብሮ ለመስራት በሚቻልባቸው ነጥቦች ላይ ለመምከር…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር “የመደመር ትውልድ ግንባታ ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሀሳብ የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው

“የመደመር ትውልድ ግንባታ ለኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል መሪ ሀሳብ በወጣቶች እና በሴቶች ክንፍ ስር ለሚገኙ ግንባር ቀደም ወጣቶች ሴቶች የተዘጋጀ የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ነው። ስልጠናው በዋናነት ሀገሪቱ የጀመረችውን የማንሰራራት ጉዞ በመረዳት የምትመሰል ሀገር ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ወጣቶች ሴቶች የዚህ ትውልድ አካል በመሆናቸው አቅሞቻቸውን ተጠቅመው በሀገር ግንባታ ሂደት አሻራ እንዲያኖሩ ግንዛቤ ለመፍጠር ነው። በስልጠና መድረኩም ተገኘተው…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን የዘርፉን ያለፈው አመት አፈፃፀምና የዘንድሮ አመት እቅድ ላይ ከወጣት አደረጃጀቶች ጋር ተወያይቷል

በአስተዳደሩ ከአጠቃላይ የንፁ መጠጥ ውሃ አቅርቦት አርባ በመቶ የሚሆነው ለብክነት እንደሚዳረግ ፣ የወጣት አደረጃጀቶች ስነ ምግባር ችግርና ህገ ወጥ የውሃ አጠቃቀምን መከላከል ላይ አተኩረው እንዲሰሩ ጥሪ ቀርቧል። የመልካ ቁጥር ሁለት የንፁህ መጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ላይ ከተደረገ የመስክ ምልከታ በማስቀጠል ሰፊ የመድረክ ውይይት የተደረገ ሲሆን የባለ ስልጣኑ የባለስልጣኑ የውሃ አቅርቦትና ስርጭት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኢንጂነር ረመዳን…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር የከተማና የገጠር ወረዳዋች የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ተገመገመ

የድሬዳዋ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የማዘጋጃ ቤታዊ እና የሴክተር ተቋማት፤ የከተማ እና የገጠር ወረዳዎች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በከሰዓቱ ውሎ የከተማ እና የገጠር ወረዳዎች የ2018 በጀት ዓመት የ 1ኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ በተገኙበት ተገምግሟል። በዚህም በመድረኩ በአስተዳደሩ ፕላን እና ልማት ኮምሽን…

Read More

በድሬዳዋ በአድራ ኢትዮጵያ (ADRA Ethiopia)ፕሮጀክት የግሪን ኢነርጂ እስትሪም ኮሚቴ ስራዎች አበረታች መሆናቸው ተገለፀ

የአረንጓዴ ኢነርጂ አስተባባሪ ኮሚቴ ልኡክ በድሬዳዋ አስተዳደር በአድራ ኢትዮጵያ ፕሮጀክት የተሰሩ ስራዎች ላይ የልምድ ልውውጥ መድረክ አካሂዷል። ልኡኩ በድሬዳዋ በአድራ ኢትዮጵያ (ADRA Ethiopia) ፕሮጀክት እየተሰሩ የሚገኙ ስራዎች ላይ የልምድ ልውውጥ መድረክ ያካሄደ ሲሆን በSolar PV Instalation የተመረቁ ሰልጣኞች የስራ ምችችት ላይ እንዲሁም በአጠቃላይ በፕሮጀክቱ የተሰሩ ስራዎች ላይ ውይይት አድርጓል። በዚህም በመድረኩ የተገኙት ኢትዮ-ጣሊያን ፖሊ ቴክኒክ…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር የ2018 በጀት አመት የአንደኛ ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀም የግምገማ መድረክ ተካሄደ።

የድሬደዋ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ አመት የማዘጋጃ ቤታዊ፤የሴክተር መስሪያ ቤቶች፤ የከተማ ቀበሌዎችና የገጠር ክላስተሮች የስራ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ መድረክ አካሄዷል፡፡ በጠዋቱ ጊዜ በተካሄደው የግምገማ መድረክ የሴክተር መስሪያ ቤቶች የመጀመሪያ ሩብ አመት እቅድ አፈፃፀም የአስተዳደሩ የፕላንና ኢኮኖሚ ልማት ኮሚሽን ኃላፊ በአቶ ኃይለማርያም ዳዲ አማካኝነት ቀርቧል። በእቅድ አፈጻጸም የግምገማ መድረኩ የአስተዳደሩ የሱፓር ቪዥን ቡድን በማህበራዊ፣…

Read More

የፓርቲና የመንግስት ተልዕኮዎችን በውጤታማነት ለማሳካት ከመቼውም ጊዜ በላይ በቁርጠኝነነት መስራት እንደሚገባ የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ይሱፍ ገለጹ

የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የሴክተር፣ የከተማ እና የገጠር ወረዳዎች ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሂዷል። በግምገማ መድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ይሱፍ በወቅቱ እንደገለጽት ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት እንደ ሀገር ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ አባሉን፣አመራሩንና ደጋፊውን አቀናጅቶ በማስተባበር በርካታ ስኬታማ አፈጻጽሞችን ማስመዝገብ መቻሉን ገልጸዋል። የአስተሳሰብ፣ የአመለካከትና የተግባር…

Read More