የድሬዳዋ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ አመት የማዘጋጃቤታዊ እና የሴክተር ተቋማት፤ የከተማ እና የገጠር ወረዳዋች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ሲገኝ፤ በከሰዓቱ መርሃ-ግብር የከተማ ወረዳዎችና የገጠር ክላስተሮች በሩብ ዓመቱ ያከናወኑአቸው ስራዎች ሪፖርት ቀርቦ የሚገመገም ይሆናል።

በዚህም በአሁኑ ሰዓት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ምክትል ከንቲባ አቶ ሀርቢ ቡህ በተገኙበት የከተማ ወረዳዎችና የገጠር ክላስተሮች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እየቀረበ ይገኛል።።

Read More

የድሬዳዋ አስተዳዳር የ2018 በጀት አመት የ1ኛ ሩብ አመት የማዘጋጃ ቤታዊ፣ የሴክተር ተቋማት፣ የከተማና ገጠር ወረዳዎች የስራ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ መሆኑ ይታወሳል።

በመድረኩ የሴክተር ተቋማት እቅድ አፈፃፀም የቀረበ ሲሆን በስራ እድል ፈጠራ አፈጻጸም ሁኔታ በተመለከተ በሩብ አመቱ በከተማ ለ3,522 ዜጎች ቋሚ እና ጊዜያዊ የስራ እድል ለመፍጠር ታቅዶ ለ5,376 የስራ ዕድል መፍጠር ተችሏል:: በገጠር ለ962 ዜጎች ቋሚ እና ጊዜያዊ የስራ እድል ለመፍጠር ታቅዶ ለ911 የስራ ዕድል መፍጠር መቻሉ በሪፓርቱ ቀርቦል፡፡ የኑሮ ውድነትን ለመቅረፍ ከንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን እና ከህብረት…

Read More

የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም እየገመገመ ነዉ

በብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የአንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ ከዘርፉ አመራሮች ጋር እያካሄደ ይገኛል። በግምገማ መድረኩ የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅ/ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ይሱፍ በፓርቲው መሪነት በሁሉም ዘርፍ የተመዘገቡ ሁለንተናዊ ስኬቶችን አጠናክሮ በማስቀጠል የኢትዮጵያ የማንሰራራት ጉዞ ቀጣይነት ማረጋገጥ ከሁሉም አመራር ይጠበቃል ብለዋል። ባለፉት ሶስት ወራት ፓርቲው የመሪነት ሚናውን በብቃት…

Read More

አትሌት ሻለቃ ሀይሌ ገ/ሥላሴን በድሬዳዋ በሆቴል ኢንቨስትመንት ላይ ተሰማርቶ ለመስራት ያሉ ምቹ ሁኔታዎችን ለመመልከት እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር ለማድረግ ድሬዳዋ ከተማ ገቡ

አትሌቱ ድሬዳዋ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ገበየሁ ጥላሁን እንዲሁም በአስተዳደሩ በየደረጃው በሚገኙ አመራሮች ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ አመት የማዘጋጃቤታዊ እና የሴክተር ተቋማት ፤የከተማ እና የገጠር ወረዳዋች የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ መድረክ በማካሄድ ላይ ይገኛል

በአሁኑ ሰዓት የሴክተር ተቋማት የመጀመሪያው በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ የፕላንና ኢኮኖሚ ልማት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ኃ/ማርያም ዳዲ አማካኝነት እየቀረበ ይገኛል የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ዝርዝር ዜናዋችን በማስከተል የምናደርስ ይሆናል።

Read More

የካብኔ ውሳኔ

የድሬዳዋ አስተዳደር ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል ካብኔው ዛሬ ከሰዓት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ መንግስት የመንግስት ሰራተኛውን ኑሮ ለማሻሻል ባደረገው የደሞዝ ጭማሪ እና መሬት እና መሬት ነክ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፉል ካቢኔ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ መንግስት በገለፀው መሰረት ከመስከረም ወር ጀምሮ አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች የደሞዝ ጭማሪ በአስተዳደሩ ተፈፃሚነቱ ላይ በስፉት ተወያይቷል። የደሞዝ እና…

Read More

በድሬዳዋ ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከበረ

18ኛው ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በድሬዳዋ አስተዳደር በተለያዩ ሁነቶች በድምቀት ተከብሯል። “ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጰያ ማንሰራራት የአዲስ ዘመን ድል ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችንና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ’” በሚል መሪ ሀሳብ ነው የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን ተከብሯሌ። ኢትዮጵያ ባለፉት ጥቂት የለውጥ ዓመታት እመርታዊ ስኬቶችን ያስመዘገበችበት እና የማንሰራራት የከፍታ ዘመን የጀመረችበትን የድል ብስራት በሚያስቀጥሉ ሁነቶች ታጅቦ እየተከበረ መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ በድሬዳዋ…

Read More

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን በድሬዳዋ ወረዳ 05 እና 08 የድሬዳዋ የመጀመሪያ ደረጃ እና ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቶች በክረምት በጎ ፈቃድ ለአቅመ ደካሞች የገነቧቸውን ቤቶች መርቀው ለነዋሪዎቹ አስረክበዋል

ኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሐሳብ አመንጪነት የክረምት የበገጎ ፈቃድ አገልግሎት የአቅመ ደካሞችን ኑሮ ለማሻሻል ከሚከናወኑ ተግባራት ጋር በተቀናጀ ሁኔታ እንዲካሔድ መደረጉ የበርካቶችን የኑሮ ጫናና ሸክም በማቅለል ተጨባጭ ለውጥ እያሳየ ነው የሉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ክብርት ወ/ሮ ፈቲያ አደን ፣የድሬዳዋ የመጀመሪያ ደረጃ እና ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤቶች በክረምት በጎ ፈቃድ ለአቅመ…

Read More

ድሬዳዋ ከተማ እግር ኳስ ክለብ የድሬዳዋ ዋንጫ/የድሬ ካፕ ሻምፒዮን ሆነ

በአይነቱ ለየት ያለዉና በድሬዳዋ እግር ኳስ ታሪክ ዉስጥ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የተዘጋጀው የድሬ ካፕ የድሬደዋ ከተማ ዋንጫ በመጨረሻም በድሬ ከነማ ቡድን አሸናፊነት ሊጠናቀቅ ችሏል። በ5 ክለቦች መካከል ፥ ከሀገር ዉጭ ፣የጎረቤት ሀገር ጅቡቲ ክለቦች የሆኑትን ጅቡቲ ቴሌኮምንና ጅቡቲ ሪፐብሊካንን፣ከሀገር ዉስጥ የፕሪሚየር ሊግ ተወካይ የሆኑትን ወልዋሎ አድግራት ዩንቨርስቲን እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማን እና ከነዚህ በተጨማሪ ለውድድሩ የተዋቀረውን…

Read More