“ኢትዮጵያ እንደ ጃፓን ወይም እንደ ቻይና እንዴት ልትለማ ትችላለች?” የሚለውን ጥያቄ በመቀየር፤ ኢትዮጵያ የበለጸገ ማኅበረሰብ ለመገንባት ምን ዓይነት ሀገር በቀል ፖሊሲዎችን መጠቀም ትችላለች? ከውጭስ የትኞቹን ልትቀምር ትችላለች? ማንኛውም ፖሊሲ መለካት ያለበት በሠራበት ሀገር ካመጣው ለውጥ አንጻር ብቻ ሳይሆን ከኢትዮጵያ ሁኔታ አንጻርም መሆን አለበት። (የመደመር መንግሥት – ገጽ 48)

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር የተቀናጀ 3ኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በይፋ ተጀመረ

በተቀናጀ 3ኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በአስተዳደሩ በገጠር እና በከተማ ከ97 ሺ በላይ እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ያሉ ሕጻናት ይከተባሉ፡፡ በአስተዳደሩ በዛሬው እለት በይፋ የተጀመረው 3ኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጅሀር ተገኝተው በይፋ አስጀምረዋል። በ3ኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ላይም የዓለም የጤና ድርጅት(WHO) ተወካይ ዶ/ር ሳራ ማሉሞ፣የUNICEF polio ብድን…

Read More

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በከምባታ እና በሀላባ ዞኖች 200 ተጨማሪ ሞዴል የገጠር ቤቶች እንዲገነቡ ተልዕኮ ሰጡ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለከምባታ እና ለሀላባ ዞኖች ነዋሪዎች እና አመራሮች እንዲሁም በጎ ልብ ላላቸው በሙሉ የመንግሥት ድጋፍ ሳይታከልበት በዞኖቹ አቅም እና በህዝብ ትብብር በሁለቱ ዞኖች በድምሩ 200 ተጨማሪ ሞዴል የገጠር ቤቶች እንዲገነቡ ተልዕኮ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሀላባ እና በከምባታ ዞኖች የተገነቡ ሞዴል መንደሮችን ባስረከቡበት ወቅት፥ አርሶ አደሮችን፣ የከተማ ነዋሪዎችን እንዲሁም…

Read More

ተቋማዊ አቅም ለማጠናከር በተሰራው ሥራ አበረታች ውጤት ተመዝግቧል የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት

የብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ተቋማዊ አቅም ለማጠናከር በተሰራው ሥራ ውጤት ማስመዝገቡን የብልጽግና የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ኢሊያስ አሊዪ ገለጽ። የብልጽግና የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የ2018 በጀት ዓመት የ1ኛው ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እና በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የላቀ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የኮሚሽኑ መዋቅር፣ አስተዋጽኦ ላደረጉ ባለድርሻ አካላትና ግለሰቦች የእውቅና እና የምስጋና መርሐ…

Read More

ሀገራችንን ከተረጂነት ለማላቀቅ መንግስት በወሰደው ቁርጠኛ አቋም መሰረት በግብርናው ዘርፍ በርካታ አበረታች ለውጦች እየተመዘገቡ መሆኑ ተገለፀ

በግብርና ውሃ ማዕድን እና ኢነርጂ ቢሮ 5ኛው ምዕራፍ የገጠር ምርታማ ሴፍቲኔት ፕሮግራም የ2017 በጀት ዓመት የቤተሰብ ኑሮ ማሻሻያ ንዑስ ፕሮግራም የግራንት ትራንስፈር ተጠቃሚዎች በመረጡት ገቢ ማስገኛ አማራጭ ስራ መስክ ስምሪት ትግበራን አስመልክቶ ለወረዳና ቀበሌ አመራሮች እንዲሁም ባለሙያዎች ስልጠና ተሰጠ። በግንዛቤ ማስጨበጫው የክብር እንግዳ የብልጽግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ አቶ ሻኪር አህመድ እንዳሉት ባለፉት…

Read More

በስፖርት የታነፀ አገር ወዳድ ትውልድን ለማፍራት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

3ኛ ዙር የፓናፍሪካ የተማሪዎች እግር ኳስ ውድድር ከመስከረም 29 እስከ ጥቅምት 3 /2018 ዓ.ም የሚቆይ ውድድር መካሄድ ጀምሯል። በውድድሩ መክፈቻ በባህልና ስፖርት ሚንስትር የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚንስትር ደኤታ መከዩ መሃመድ ስፖርት የሰው ልጅ እንቅስቃሴ እንደመሆኑ ማህበረሰቡን በማሳተፍ ስፖርትን ማልማት እንደሚገባ በአገራችን ስፖርት ፖሊሲ ተመላክቶ እንደሚገኝ ገልፀዋል። ስፖርት በዋነኝነት በመኖሪያ አካባቢ ፣ በመስሪያ ቤትና በትምህርት ተቋማት…

Read More

በ 350 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው ሂልዋ ማዳበሪያ ከረጢት ማምረቻ ፋብሪካ ተመረቀ

በድሬዳዋ አስተዳደር ግንባታቸው የተጠናቀቁ የተለያዩ 11 ኢንዱስትሪዎችን የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር እንዲሁም የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ተመርቀዋል። በዚህም ከተመረቁት ኢንደስትሪዎች መካከል ሂልዋ ማዳበሪያ ከረጢት ማምረቻ ፋብሪካ አንዱ ሲሆን ፋብሪካው በ5 ሺ ካሬ ሜትር ላይ በማረፍ በ 350 ሚሊዮን ብር ወጪ የተገነባው መሆኑን የፋብሪካው ባለቤት አቶ…

Read More

በድሬዳዋ አስተዳደር ከመስከረም 30 ቀን 2018 ዓ/ም ጀምሮ እድሜያቸው 5 ዓመት እና ከአምስት አመት በታች ለሆኑ ህጻናት የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ እንደሚሰጥ ተገለጸ

የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ህብረተሰቡ ህጻናት ልጆችን የፖሊዮ ክትባቱን እንዲወስዱ በማድረግ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪውን አቅርቧል። ‎የድሬዳዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ከሁለም ቀበሌዎች ለተወጣጡ ባለድርሻ አካላት በፖሊዮ ክትባት አስፈላጊነትና በቅንጅታዊ አሰራር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጥቷል ። እድሜያቸው ከአምስት አመት በታች የሆኑ ከ97 ሺህ በላይ ህፃናትን በዘንድሮ ሶስተኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በአስተዳደሩ በሁሉም ወረዳዎች እና የገጠር…

Read More

Haweenka Diridhaba Halkii Ay Daqiiq Ka Sugi Lahaayeen In Ay Furtaan Warshado Daqiiq Ah Oo Ay Leeyihiin Wasiirka Warshadaha mudane Melaku Alebel

Wasiirku waxa uu sidaasi ku sheegay mar uu maanta xadhiga ka jaray 11 warshadood oo wax soo saar ah oo uu weheliyo duqa magaalada Diridhaba mudane mudane Khedir Juhar. Warshadaha la furay ayaa waxaa ka mid ah “Warshada Daqiiqda ee Bahir” iyadoo mulkiilaha iyo maareeyaha warshadan ay tahay marwo Maria Sala. Warshada Daqiiqda ee Bahir…

Read More