የሁለተኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ አስተዳደር ተጀመረ
መርሀ ግብሩንም የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ተወካይና የድሬዳዋ አስተዳደር መሬት ልማትና ማኔጅመንት ቢሮ ኃላፊ ኢንጂነር ሳጅድ አሊይ ከጤና ባለሞያዎች ጋር በጋራ በመሆን ለገሀሬ በሚገኘው አልመርከዝ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አስጀምረውታል። በዚህም ኢንጂነር ሳጅድ ብልፅግናን ከማረጋገጥ አንፃር ሰፊ ስራዎች እየተሰሩ መሆንን ገልፀው በተለይም፤ በጤናው ዘርፍም ተደራሽነትን ብቻ ሳይሆን ቀድሞ መከላከልን መሰረት ያደረጉ ስራዎች…


