የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና እና በእውነት “
በድሬዳዋ አስተዳደር “የድህረ እውነት ዘመንን በእውቀትና እና በእውነት “በሚል መሪ ቃል ለአመራሮች፣ ለሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ ። በመድረኩ የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር ብልፅግና ፓርቲ በለውጥ ስራዎች ያስመዘገባቸውን በርካታ ውጤቶች በማስተዋወቅ እንዲሁም በንቅናቄ በህዝብ ግኝኙነት ስራ በማጀብ ህብረተሰቡን ለሰላም፣ ለዲሞክራሲና ለልማት በማነሳሳት ረገድ ወሳኝ የሆነ የህዝብ ግኝኙነት ስራ…


