የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታልን የድሬዳዋ ተወላጆችና ወዳጆች ጎበኙ ።

    በድሬዳዋ አስተዳደር ብሎም በአጎራባች ክልሎች ላይ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች ከፍተኛ የሆነ የህክምና አገልግሎት ይሰጣል ተብሎ እ.ኢ.አ በ 2002 ዓ.ም ግንባታው የተጀመረው የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል በተለያዩ ምክንያቶች ግንባታው መጓተቱ ይታወቃል ። ይህንንም ሪፈራል ሆስፒታል የድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ተረክቦ ቀሪ ግንባታዎችን እያካሄደ ሲሆን በዛሬው እለትም ሪፈራል ሆስፒታሉን የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶክተር ኡባህ አደምን ጨምሮ ከፍተኛ የአስተዳደሩና የዩኒቨርሲቲው…

    Read More

      ከ176 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ቴክኒክና ሙያ የሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት መጠናቀቁ ተገለፀ፡፡

      የግንባታ ፐሮጀክቱ በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ኮሌጅ የተገነቡ ወርክሾፖችን፣ የመማሪያ ክፍሎችን እንዲሁም የስልጠናና የአስተዳደር ሕንፃዎችን የያዘ ሲሆን G+2 የሚሆኑ 3 ህንፃዎችን ለወርክሾፕ አገልግሎት የሚውል G+4 አንድ ህንፃ በአጠቃላይም 4 የሚሆኑ ህንፃዎች ግንባታ ሙሉ ለሙሉ መጠናቀቁን የድሬዳዋ አስተዳደር የስራ ክህሎትና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሀላፊ አቶ ሮቤል ጌታቸው ገልፀዋል፡፡ በፕሮጀክቱ ግንባታ መጀመሪያ ላይ አንዳንድ ችግሮች በመከሰታቸው ፕሮጀክቱ…

      Read More

        ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የቁንጅና ውድድር ተካሄደ።

        ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የቁንጅና ውድድር በድሬዳዋ ካፒታል ሆቴል ተካሄደ። በውድድር መርሃግብሩ ላይ የአስተዳደሩ ምክር ቤት አፈጉባኤ ክቡር ወ/ሮ ፈትሂያ አደን እና ም/ አፈጉባኤ ክቡር ወ/ሮ ከሪማ አሊ ተገኝተው ውድድሩን አድምቀውታል። በነገው እለትም ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት የሚቀጥል ሲሆን የምስጋናና የሽልማት ቀን መርሀ-ግብር የሚካሄድ ይሆናል ።

        Read More

          በተቋማትና በበጎ ፍቃደኛ ግለሰቦች የጋራ ትብብር የልማት ስራዎች እንዲሰሩ አስተዋፆ ላበረከቱ ተቋማትና ግለሰቦች እውቅና ተሰጠ ።

          በድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ፅህፈት ቤት ህንፃ የባለጉዳይና የሰራተኞች መፀዳጃ ሽንት ቤትን የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊ ቴክኒክና ሞያ ኮሌጅ ከ 800 ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ ሙሉ እድሳት ያደረጉ ሲሆን የድሬዳዋ አስተዳደር የፅዳትና ውበት ኤጀንሲና የአስተዳደሩ የውበትና አረንጓዴ ልማት ዳይሬክቶሬት ደግሞ ከ 380 ሺህ ብር በላይ በሆነ ወጪ የግቢውን ውስጣዊና ውጫዊ ክፍል በችግኝ አበባዎች ከማስዋብ በዘለለ የአጥሩን…

          Read More

            የረጅም ጊዜ የህብረተሰቡ ጥያቄ የነበረውን መልስ የሰጠው የአሰሊሶ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡

            አስተዳደሩ በገነባቸው የልማት ፕሮጀክቶች ውስጥ የትምህርት ቢሮ የአሰሊሶ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤትንና የመድሀኒዓለምን አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ግንባታ ሙሉ ለሙሉ መጠናቀቁንየድሬደዋ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሐላፊ ወ/ሮ ሙሉካ መሀመድ ገለፁ፡፡ አሰሊሶ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 20 መማሪ ክፍሎች ሲኖሩት ሁለት ባለ 6 ቀዳዳ ሽንት ቤት፣ 1 ባለ 4 ቀዳዳ ሽንት ቤት እንዲሁም አጥርና የጥበቃ ቤት የያዘ መሆኑን…

            Read More

              የመሬት ልማትና ማኔጀመንት ቢሮ በ2015 በጀት አመት ህገወጥ የመሬት ወረራን ለመከላከል ትኩረት ሊሠጥበት እንደሚገባ ተገለጸ። ቢሮው የ2014 እቅድ የአፈጻጸም ሪፖርት እና የ2015 በጀት አመት እቅዱን በህዝብ ክንፍ አስገምግሟል።

              በመድረኩም ከአስተዳደሩ የተውጣጡ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች የተሳተፋ ሲሆን የአፈጻጸም ሪፖርትና እቅድ ቀርቦ ሠፊው ውይይት ተካሂዷል። ከመድረኩም ቢሮው እያከናወነ በሚገኘው የሪፎርም ስራ እያመጣ ያለው ለውጥ አበረታች መሆኑ የተጠቀሰ ሲሆን በቀጣይም የተቋቋመለትን አላማ ከዳር ለማድረስና የህብረተሰቡን ቅሬታው ከመቀነስ አኳያ ይበልጥ መንቀሳቀስ እንደሚገባ ተመላክቷል። በተጨማሪም መረጃን ከኢንፎርሜሽን ኮምንኬሽን ቴክኖሎጂና ጋር ለማስተሳሰር እየተከናወነ የሚገኘው ተግባር ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ተገልጿል።…

              Read More