በበጀት ዓመቱ ከተጠናቀቁ ፕሮጀክቶችና በገጠር ከተያዙት መካከል በማህበራዊ ዘርፍ የአሰሊሶ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ16 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ሲሆን በቀጣይ የትምህርት ዘመን ለክላስተሩ እና በዙርያው ለሚገኘው ማህበረሰብ አገልግሎት የሚሰጠው ይህ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ተመርቋል።

    ሌላኛው በዛሬው ዕለት የተመረቀው የአሰሊሶ አነስተኛ መስኖ ፕሮጀክት ነው። ፕሮጀክቱ ከ 23 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበትና ከ6 መቶ በላይ አርሶ አደሮች ከ90 ሄክታር በላይ መሬት እንዲያለሙ የሚያስችል ነው።

    Read More

      Pirojektoota bara baajataa 2014 keessatti xumuramanii fi kanneen baadiyyaatti gaggeeffaman keessaa dameen hawaasummaa Mana barumsaa Sadarkaa Lammaffaa Asellisoo Birrii miiliyoona 16 oliin ijaarame xumuramee eebbifameera

      dabalataaniis kilaastara wahelitti manni barnoota sad.2ffa xumurame eybifame jira Eyba kana irratti namoota xumuramuu piroojagtoota kanaa kessattj gahe ol’aana gumaachaniif beekkomtiin kennamee fi jira Haaluma wafakkaatuunis Pirojektiin Jallisii Xiqqaa Araddaa Asallisotti birrii miiliyoona 23 oliin hojjetame kan qonnaan bultoonni dhibba 6 ol ta’an lafa heektaara 90 ol misoomsuuf dandeessisu eebbifameera.

      Read More

        የአርሶና አርብቶ አደሮችን ኑሮ ከማሻሻል ባሻገር የምግብ ዋስትናን በማረጋገጥ ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው የሁሉል ሞጆ የግድብና የካናል ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ተመርቋል ፡፡ ፕሮጀክቱ ከ6.5 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን 1225 አርሶና አርብቶአደሮችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው።

        Read More

          በትላንትናው ዕለት መካሄድ የጀመረው በ2014 በጀት ዓመት የተጠናቀቁ የፕሮጀክት ግንባታዎች ምርቃት በዛሬው ዕለትም በገጠር ክላስተር የምርቃ ስነ ስርዓቱ ቀጥሏል። የሀሎ ቡሳና ለጎኦዳ ሚርጋ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ትልቁና ዋነኛው ሲሆን ከ 50 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን ከ15 ሺ በላይ አርሶና አርብቶ አደሮችን የንጹህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ የሚያደርገው ይህ ፕሮጀክት በዛሬው ዕለት ተመርቋል ፡፡

          Read More

            Konjugation “schauen” /casino-spiele-kostenlos/

            Content Schau Erklärung Fliegt Das Ballon Qua Sonnenenergie? Was Ist und bleibt Inoffizieller mitarbeiter Video Gesagt? Welches Ist und bleibt Das Steinheimer Schneckensand? Translation Of “schau Dir Dies Aktiv” Inside English Nachfolgende Nachricht stellte sich zusätzlich noch als gefälscht heraus. Die Kapern ist und bleibt je den Bayern münchen-Schicht ungewöhnlich weltweit, gleichwohl drei das inoffizieller…

            Read More

              ህብረ-ብሄራዊ ወንድማማችነት እርስ በእርስ በመከባበር፣ በመቻልና በመቻቻል፣ የእርስ በእርስ ትብብርን እና ድርድርን ዋጋ በሚያረጋግጥ የዜጎች መስተጋብር ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ ለህብረ-ብሄራዊ ወንድማማችነት መሰረቱ መከባበር፣ መደማመጥ እና መቻቻል ነው።

              አሁንም የውስጠ ፖለቲካችንን ተገዳዳሪ አቅም ከመከባበራችን እና ከመደማመጣችን አቅጣጫ መፈተሽ ይኖርብናል፡፡ በብልፅግና እሳቤዎች ህዝባችንን ስንመራ በእርግጥም ህብረ-ብሄራዊ ወንድማማችነትን ያስቀደመ አመራር ነው እያረጋገጥን ያለነው? ብለን ውስጠ ፖለቲካችንን መፈተሽ ይኖርብናል፡፡ የግል ተጠቃሚነትና ስልጣንን ሽፋን ያደረገ ስርቆትና የተደራጀ ዘረፋ ባልተቀረፈበት የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ ምን አይነት ወንድማማችነት ነው የሚረጋገጠው? የሚለውን ጥያቄ መመለስ ያስፈልጋል፡፡ ለራስ ጥቅም ሲባል የሚሰዋ የብልፅግና እሴት…

              Read More

                5 የጤና ፕሮጀግት ግንባታዎች በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ መጠናቀቃቸው ተገለጸ፡፡ ኘሮጀግቶቹ ነገ እንደሚመረቁ ታዉቁዋል።

                የማህብረሰቡን ጤና በመጠበቅ እና አገልግሎቱን በጥራት ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የድሬደዋ አስተዳደር ጤና ቢሮ ሃላፊ ወ/ሮ ለምለም ገለጽ፡፡ የጤና አገልግሎት ጥራትን ለማጎልበትና ተደራሽነትን ይበልጥ ለማረጋገጥ በአስተዳደሩ 5 የጤና አገልግሎት የሚሰጡ የግንባታ ፕሮጀክቶች ከ70 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ መጠናቀቃቸውን ሀላፊዋ አስረድተዋል፡፡ የፕሮጀክቶች ወጪ በድሬደዋ አስተዳደር እና ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በጋራ የተሸፈኑ ናቸው ተብሏል፡፡ የጤና…

                Read More

                  በአስተዳደሩ ደረጃውን የጠበቀ የካይዘን ኢኒስቲትዩት ህንጻ ግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ፡፡

                  ፕሮጀክቱ በምስራቅ አፍሪካ ደረጃውን የጠበቀ የልህቀት ማዕከል ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ነው የተነገረው፡፡ የፕሮጀክቱ ተግበራ በ01 ቀበሌ በመልካ ጀብዱ ሲሆን በ2009 ዓ.ም አሼቶ የተባለ የኮንስትራክሽን ድርጅት ጋር ውል ተፈጽሞ ፕሮጀክቱ መጀመሩ እና በተለያዩ ምክኒያቶች በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ ማጠናቀቅ አለመቻሉን ነው የስራ አመራር ናካይዘን ኢንሰቲትዩት ሀላፊ አቶ አወቀ ለገሰ የገለጹት፡፡ በዋናነት የፕሮጀክቱ መዘግየት የተፈጠረው፤በወቅቱ በነበረው የጸጥታ ችግር፣የዲዛይን…

                  Read More