በአስተዳደራችን ከ 1.2 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ ተደርጎ የተገነቡ የልማት ፕሮጀክቶች ተመረቁ በድሬዳዋ ከተማ ከ 1.2 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸው የልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል።
በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የድሬዳዋ አስተዳደር ክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር ናቸው፡፡ በድሬዳዋ አስተዳደር አዲስ መንግስት ከተመሰረተ ወዲህ መንግስት በገባው ቃል መሰረት በርካታ የልማት ስራዎች መሰራታቸውን ክቡር ከንቲባ ከድር ተናግረዋል፡፡ በዚህ አመት በገጠርም በከተማም 31 ፕሮጀክቶች የሚመረቁ ሲሆን ፕሮጀክቶቹን ለማጠናቀቅ 1.220.109.861 ብር ወጪ መደረጉን ክቡር ከንቲባው ገልፀዋል፡፡ ከነዚህ ፕሮጀክቶች ውስጥ 21 ፕሮጀክቶች በከተማ…


